ዓለምአቀፋዊ ዜና አሜሪካ ለታይዋን የ345ሚሊየን ዶላር ወታደራዊ ድጋፍ ይፋ አደረገች Amele Demsew Jul 29, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ለታይዋን የ345 ሚሊየን ዶላር ወታደራዊ ድጋፍ ይፋ አድርጋለች፡፡ ድጋፉ ታይዋን ከየትኛውም አካል ሊቃጣ የሚችልን ትንኮሳ በራሷ አቅም ለመከላከል የምታደርገውን ጥረት እንደሚያሳድግ ተመላክቷል፡፡ የድጋፍ ማዕቀፉ የአየር መቃወሚያ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በቦሌ ክ/ከተማ የሚገኙ የከተማ ግብርና ሼዶችን ጎበኙ Amele Demsew Jul 29, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዛሬ ከሰዓት በኋላ በአዲስ አበባ ቦሌ ክፍለ ከተማ የሚገኙ የከተማ ግብርና ሼዶችን ጎብኝተዋል። የከተማ ግብርና በከተሞች ውስጥ አመጋገብ እና ገቢን ለማሻሻል አንዱ መንገድ እንዲሆን ተጠናክሮ እንደሚሰራ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዓለም አቀፍ የጭነት አስተላላፊዎች ማኅበራት ፌዴሬሸን ጉባዔ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀመረ Amele Demsew Jul 29, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሁለት ቀናት የሚካሄደው የዓለም አቀፍ የጭነት አስተላላፊዎች ማኅበራት ፌዴሬሸን /ፊያታ/ ጉባዔ ዛሬ በአዲስ አበባ ተጀምሯል፡፡ በመድረኩ የተገኙት የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር አለሙ ስሜ (ዶ/ር) ÷የዓለም አቀፍ የጭነት ጉባዔው በአዲስ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል በ24 ቢሊየን ብር ወጪ 6 ሺህ 81 ትምህርት ቤቶች ተገንብተዋል Amele Demsew Jul 29, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2015 በጀት ዓመት በኦሮሚያ ክልል 6 ሺህ 81 ቅድመ መደበኛ ትምህርት ቤቶች መገንባታቸውን የኦሮሚያ ክልል ትምህርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ በቢሮው የእቅድና በጀት ዝግጅት ዳይሬክተር ሃሰን እንድሪስ÷ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት በክልሉ ሁሉም አካባቢዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የጋምቤላ ክልል ም/ቤት ለክልሉ መንግስት የቀረበውን የ5 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር በላይ በጀት አጸደቀ Amele Demsew Jul 29, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት ለክልሉ መንግስት ለ2016 ዓ.ም የቀረበውን የ5 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር በላይ በጀት አጽድቋል። ምክር ቤቱ ለሁለት ቀናት ሲያካሄደው የቆየውን አራተኛ መደበኛ ጉባኤ ዛሬ አጠናቋል። ምክር ቤቱ ለአዲሱ በጀት የልማት እና…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር በ2016 ዓ.ም አጋማሽ በሁሉም ክልሎች ይጀመራል -መስፍን አርአያ (ፕ/ር) Amele Demsew Jul 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር በ2016 ዓ.ም አጋማሽ በሁሉም ክልሎች እንደሚጀምር የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ ዋና ሰብሳቢ መስፍን አርአያ(ፕ/ር) አስታወቁ፡፡ በምክክሩ 600 ሺህ የህብረተሰብ ክፍሎች የሚሳተፉ ሲሆን÷ በእስከአሁኑ ሂደት በአምስት ክልሎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ሩሲያ የባዮሎጂካል ሳይንስ የጥናትና ምርምር ማዕከል በጋራ ለማቋቋም ተስማሙ Amele Demsew Jul 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ሩሲያ በባዮሎጂካል ሳይንስ የጥናትና ምርምር ማዕከል በጋራ ለማቋቋም የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ ስምምነቱን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) ከሩሲያ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር ቫለሪ ፋልኮቭ ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና የድህረ ምረቃ ተማሪዎች የመግቢያ ፈተና በሀገርቀፍ ደረጃ ሊሰጥ ነው Amele Demsew Jul 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ2016 ዓ.ም ጀምሮ በሀገርቀፍ ደረጃ የድህረ ምረቃ ተማሪዎች የመግቢያ ፈተና በሁሉም ፕሮግራሞች እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ይህንንም ወጥ በሆነ መንገድ ለማስፈጸም እንዲቻል ለሁሉም የግልና የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች በተጻፈ ደብዳቤ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢመደአ የዲጂታላይዜሽን ልምዱንና እውቀቱን ለሌሎች አፍሪካ ሃገራት ለማካፈል ዝግጁ መሆኑን ገለጸ Amele Demsew Jul 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር (ኢመደአ) የቴክኖሎጂ ባለቤትነት እና የዲጂታላይዜሽን ልምዱንና እውቀቱን ለሌሎች የአፍሪካ ሃገራት ለማካፈል ዝግጁ ነው ሲሉ የአስተዳደሩ ዋና ዳይሬክተር ሰለሞን ሶካ ገለጹ፡፡ አቶ ሰለሞን ሶካ ከአፍሪካ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአድዋ አዋርድ አዘጋጅ ሰለሞን ገለታ በኢትዮ ቴሌኮም ላይ ከግማሽ ሚሊየን ብር በላይ ጉዳት በማድረስ የሙስና ወንጀል ተከሰሰ Amele Demsew Jul 27, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 20 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአድዋ አዋርድ አዘጋጅ ሰለሞን ገለታ ሀሰተኛ ሰነድ በመጠቀም በኢትዮ ቴሌኮም ላይ ከግማሽ ሚሊየን ብር በላይ ጉዳት በማድረስ የሙስና ወንጀል ተከሰሰ። ክሱ የተመሰረተው በፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ የሙስና ጉዳዮች ወንጀል ችሎት…