የሀገር ውስጥ ዜና በሳይንሥ ሙዚየም ሲካሄድ የነበረው ሀገር አቀፍ የጤና አውደ ርዕይ ተጠናቀቀ Amele Demsew Jul 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰኔ 13 ቀን 2015 ዓ.ም ተከፍቶ ለእይታ ክፍት የሆነው ሀገር አቀፍ የጤና አውደ ርዕይ ከአንድ ወር ቆይታ በኋላ ዛሬ ተጠናቋል። በዚህ አውደ ርዕይ ላይ ከ250 በላይ ተቋማት አገልግሎታቸውን ለእይታ ማቅረባቸው ተገልጿል፡፡ ይህ ሀገር አቀፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና የአለም ባንክ የ400 ሚሊየን ዶላር የፋይናንስ ድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ Amele Demsew Jul 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና የአለም ባንክ የ400 ሚሊየን ዶላር የፋይናንስ ድጋፍ ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ የአለም ባንክ ለኢትዮጵያ ለሰው ሀብት ልማት አገልግሎት የሚውል የ400 ሚሊየን ዶላር (የ21 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር) የፋይናንስ ድጋፍ ለማድረግ የተስማማ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሎጂስቲክሱ ዘርፍ የሚስተዋሉ ማነቆዎችን ለመፍታት በጥናት የተደገፈ አሰራር እየተተገበረ መሆኑ ተመለከተ Amele Demsew Jul 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሎጂስቲክሱ ዘርፍ የሚስተዋሉ ማነቆዎችን ለመፍታት በጥናት የተደገፈ አሰራር እየተተገበረ መሆኑ ን የኢትዮ-ሎጂስቲክስ ዘርፍ ማህበራት ፕሬዚዳንት ኤልሳቤጥ ጌታሁን ገለጹ፡፡ "የተሳለጠ የኢትዮ-ጅቡቲ መስመር፣ ለቀልጣፋና አዋጪ ሎጂስቲክስ አገልግሎት"…
የሀገር ውስጥ ዜና የእንጀራ ልጆቿን በአሰቃቂ ሁኔታ የገደለችው ግለሰብ የሞት ቅጣት ተፈረደባት Amele Demsew Jul 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሸገር ከተማ ቡራዩ ክፍለ ከተማ ከታ ወረዳ ሁለት የእንጀራ ልጆቿን በአሰቃቂ ሁኔታ የገደለችው ግለሰብ የሞት ቅጣት ተፈረደባት፡፡ የሸገር ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ዛሬ በዋለው ችሎት የሁለት አመትና የአስራ ሁለት አመት የእንጀራ ልጆቿን ሆን ብላና…
የሀገር ውስጥ ዜና በግጭት ጉዳት ለደረሰባቸው አካባቢዎች መልሶ ግንባታ የሚሆን የ60 ሚሊየን ዶላር በጀት ጸደቀ Amele Demsew Jul 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ በግጭት ጉዳት የደረሰባቸው አካባቢዎች መልሶ የማልማት ፕሮጀክት አቢይ ኮሚቴ ለ2016 በጀት ዓመት በግጭት ጉዳት በደረሰባቸው አካባቢዎች ለመልሶ ማቋቋመምና ግንባታ ተግባር የሚውል የ60 ሚሊየን ዶላር በጀት አጸደቀ፡፡ በቢሾፍቱ ከተማ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአረንጓዴ አሻራ የአካባቢ መራቆትን በማስቀረት ወደ ልማት የሚወስድ አገራዊ አጀንዳ መሆኑ ተመለከተ Amele Demsew Jul 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአረንጓዴ አሻራ መርሃ-ግብር የአካባቢ መራቆትን በማስቀረት ኢትዮጵያን ወደ ልማት የሚወስድ አገራዊ አጀንዳ ነው ሲሉ የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጀኔራል ተመስገን ጥሩነህ ተናገሩ፡፡ የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት አመራርና…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር የተመራ ልዑክ በፖርቹጋል የስራ ጉብኝት እያደረገ ነው Amele Demsew Jul 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ የተመራ ከፍተኛ የመንግስት የልዑካን ቡድን በፖርቹጋል የስራ ጉብኝት እያደረገ ነው ። የጉብኝቱ ዋና አላማ የሁለቱን ሀገራት የንግድ እና ኢንቨስትመንት ግንኙነት ማጠናከር እና ፓርቹጋል በኢትዮጵያ ያላት…
የሀገር ውስጥ ዜና ጊቤ 3 የኃይል ማመንጫ ጣቢያ ላይ ባጋጠመ ችግር በበርካታ አካባቢዎች የኃይል መቋረጥ አጋጥሟል Amele Demsew Jul 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጊቤ 3 የኃይል ማመንጫ ጣቢያ ላይ ባጋጠመ ችግር የኃይል መቋረጥ ማጋጠሙን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጸው ፥ ጊቤ 3 የኃይል ማመንጫ ጣቢያ ላይ ያጋጠመውን ችግር…
የሀገር ውስጥ ዜና የኦሮሚያ ክልል የ2016 በጀት ከ221 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ ሆኖ ፀደቀ Amele Demsew Jul 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል የ2016 ዓ.ም በጀት ከ221 ነጥብ 517 ቢሊየን ብር በላይ ሆኖ ፀደቀ፡፡ የጨፌ ኦሮሚያ በአዳማ ከተማ እያካሄደ በሚገኘው መደበኛ ጉባዔ ለ2016 በጀት አመት የቀረበውን 221 ቢሊየን 517 ሚሊየን 956 ሺህ 655 ብር በጀት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኡጋንዳ እንስሳት ልማት ላይ ከኢትዮጵያ ጋር ለመስራት ፍላጎት እንዳላት ገለጸች Amele Demsew Jul 11, 2023 0 በአዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኡጋንዳ ግብርና ሚኒስትር ዴኤታ ብራይት ረውምሯማ (ዶ/ር) የተመራ ልዑክ ከኢትዮጰያ ግብርና ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አምባሳደር ድሪባ ኩማ ጋር ተወያይቷል፡፡ በውይይታቸውም ÷በኢትዮጵያ የእንስሳት የወጪ ንግድ ቁጥጥርና ሰርተፍኬሽን እና አጠቃላይ…