Fana: At a Speed of Life!

መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ ዘርፎች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ የካተት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ለ5ኛ ዙር በተለያዩ ዘርፎች ያሰለጠናቸውን 998 ተማሪዎች አስመርቋል፡፡ በምረቃ ስነስርዓቱ የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ካሳ ሻወል (ዶ/ር) ለተመራቂዎች መልካም ምኞታቸውን በመግለጽ፤ በቀጣይ ለሀገራቸው…

ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከቻይና መንግሥት የአፍሪካ ጉዳዮች ልዩ ተወካይ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከቻይና መንግሥት የአፍሪካ ጉዳዮች ልዩ ተወካይ ሊ ዩሺ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ በአፍሪካ ቀንድ እና አሕጉራዊ ሰላም እና ጸጥታ ዙሪያ ለልዩ ተወካዩ ባደረጉት ገለጻ፤…

በጦር መሳሪያ በማስፈራራት ስርቆት የፈጸመው ግለሰብ በ20 ዓመት ጽኑ እስራት ተቀጣ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) እረኞችን በጦር መሳሪያ በማስፈራራት ከ1 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያላቸው የቤት እንስሳት የሰረቀው ግለሰብ በ20 ዓመት ጽኑ እስራት ተቀጥቷል፡፡ የኦሮሚያ ክልል የሰሜን ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ወንጀል ችሎት ደምሰው ታደሰ መሌ…

የአማራ ክልል ምክር ቤት የዳኞችን ሹመት አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 9ኛ መደበኛ ጉባኤ ለአራተኛ ቀን ቀጥሏል። ምክር ቤቱ በአራተኛ ቀን የጉባኤ ውሎው የክልሉን ፍርድ ቤቶች ማጠናከሪያ ረቂቅ አዋጅ፣ የባሕል ፍርድ ቤቶችን ለማቋቋም እና ዕውቅና…

በብልሹ አሰራር የተሳተፉ 23 አመራሮች ከኃላፊነታቸው ተነሱ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በብልሹ አሰራር የተሳተፉ 23 አመራሮች ከኃላፊነታቸው መነሳታቸውን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ገለጹ፡፡ የክልሉ ምክር ቤት እያካሄደ ባለው 4ኛ መደበኛ ጉባዔ ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ የክልሉን የ2017…

የፋይዳ መተግበሪያ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም የፋይዳ አገልግሎቶችን አጠቃሎ የያዘ የፋይዳ መተግበሪያ ዛሬ ይፋ አድርጓል። መተግበሪያው በተቋሙ ባለሙያዎች እንዲለማ መደረጉ የተገለጸ ሲሆን÷ በአንድሮይድ እና በኣይ ኦ ኤስ ኦፕሬቲንግ ሲስተሞች በዛሬው እለት ለዜጎች…

የታላቁ ረመዳን ወር አቀባበልን አስመልክቶ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ም/ቤት የታላቁ ረመዳን ወር አቀባበልን አስመልክቶ የኡለማዎች፣የኢማሞችና የዱአቶች ኮንፈረስ እያካሄደ ነው ። በኮንፈረሱ ላይ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሼህ ሀጂ…

የተባበሩት መንግስታት ዋና ጸሐፊ አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የተባበሩት መንግስታት ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ በ38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል። ዋና ፀሐፊው ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ አቀባበል…

የሕብረቱ የመሪዎች ጉባዔ እስኪጠናቀቅ የትራንስፖርት ተርሚናሎች ዝውውር ተደረገ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የሚካሄደውን የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ እና ሌሎች ተያያዥ ስብሰባዎችን ተከትሎ የትራንስፖርት ተርሚናሎች ዝውውር መደረጉን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ። በዚህም ከነገ የካቲት 5 ቀን 2017 ዓ.ም ከረፋዱ…

የሞዛምቢክ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሞዛምቢክ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማሪያ ማኑዌላ ዶስ ሳንቶስ በ38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ እና 46ኛው መደበኛ የሥራ አስፈጻሚዎች ስብሰባ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ ሚኒስትሯ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ ውጪ…