የሀገር ውስጥ ዜና ዓለም ባንክ ዘመናዊ የትራፊክ ስርዓት ዝርጋታ ስራን ለመደገፍ ዝግጁ መሆኑን ገለፀ amele Demisew Feb 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በዓለም ባንክ የምስራቅ እና ደቡብ አፍሪካ ቀጣናዊ ምክትል ፕሬዚዳንት ከሆኑት ቪክቶሪያ ኳኳ (ዶ/ር) ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸው ፕሬዚዳንት ቪክቶሪያ ኳኳ (ዶ/ር)÷ በሰው ተኮር ስራ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ጉባዔው ትላልቅ ሁነቶችን በስኬት የማጠናቀቅ አቅማችን አሳይቷል – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት amele Demisew Feb 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 38ኛው የአፍሪካ ህብረት ጉባዔ በተቋማት ቅንጅት እና በህዝብ ባለቤትነት እየተመራን ትላልቅ ሁነቶችን በስኬት የማጠናቀቅ አቅማችን አሳይቷል ሲሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴዔታ ተስፋሁን ጎበዛይ ገለጹ። 38ኛው የአፍሪካ ህብረት…
የሀገር ውስጥ ዜና የህብረቱ ጉባዔ ለከተማችን ድምቀትና የኢኮኖሚ መነቃቃት ፈጥሯል-ከንቲባ አዳነች አቤቤ amele Demisew Feb 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ ለከተማችን ድምቀትና የኢኮኖሚ መነቃቃት ፈጥሯል ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለፁ፡፡ 38ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ በደማቅ ሁኔታ ሲካሄድ ቆይቶ ትናንት ማምሻውን ተጠናቅቋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና 8ኛው የአፍሪካ ቢዝነስ ፎረም በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው amele Demisew Feb 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 8ኛው የአፍሪካ ቢዝነስ ፎረም በአዲስ አበባ ከተማ መካሄድ ጀምሯል፡፡ ፎረሙ “ከእመርታ ወደ ብልጽግና፤ የአፍሪካን ቀጣናዊ የእሴት ሰንሰለቶች አቅም ማጠናከር” በሚል መሪ ሃሳብ ነው እየተካሄደ የሚገኘው፡፡ በመድረኩ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታዬ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፍትህ ሚኒስቴር የሚሰጣቸውን አገልግሎቶች በዲጂታል መታወቂያ ብቻ ሊያደርግ ነው amele Demisew Feb 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሚኒስቴር መስሪያ ቤቱና ተጠሪ ተቋማቱ የሚሰጡ አገልግሎቶችን በዲጂታል መታወቂያ ብቻ ለማድረግ እየሰራ መሆኑን ፍትህ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ በፍትህ ሚኒስቴር እና በተጠሪ ተቋማት የሚሰጡ አገልግሎቶችን በብሔራዊ መታወቂያ ብቻ ማድረግ የሚያስችሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከሞሪታኒያ አቻቸው ጋር ተወያዩ amele Demisew Feb 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከ38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ ጎን ለጎን ከሞሪታኒያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሞሀመድ ሳሌም (ዶ/ር) ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸው ሁለቱ ወገኖች የሀገራቱን የሁለትዮሽ ግንኙነት በኢኮኖሚ…
የሀገር ውስጥ ዜና ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ መስኮች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች አስመረቀ amele Demisew Feb 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ለ17ኛ ጊዜ በተለያዩ የሙያ መስኮች ያሰለጠናቸውን 612 ተማሪዎችን አስመረቀ። በዚህም ተማሪዎቹ 223 በድህረ ምረቃ እና 389 በቅድመ ምረቃ መርሐግብር የተመረቁ ሲሆን፤ 221 ያህሉ ሴቶች መሆናቸው በዚሁ ወቅት ተገልጿል።…
የሀገር ውስጥ ዜና 75 ሚሊየን ህዝብ የንፁህ መጠጥ ውሃ ተጠቃሚ መሆኑ ተገለጸ amele Demisew Feb 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ 75 ሚሊየን ህዝብ የንፁህ መጠጥ ውሀ ተጠቃሚ መሆኑን የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የአማራ ክልል የውሀ አገልግሎቶች ፅህፈት ቤት 4ኛ መደበኛ ጉባኤውን በደብረብርሀን ከተማ እያከናወነ ይገኛል። በመድረኩ የተገኙት…
የሀገር ውስጥ ዜና ሚኒስቴሩ ያስገነባውን የግብርና ሜካናይዜሽን የልህቀት ማዕከል አስመረቀ amele Demisew Feb 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ግብርና ሚኒስቴር በኢትዮጵያ እና የደቡብ ኮሪያ መንግስት ትብብር የተገነባውን የግብርና ሜካናይዜሽን የልህቀት ማዕከል ዛሬ አስመረቀ። ማዕከሉ የግብርና ሜካናይዜሽን ቴክኖሎጂዎች የጥራት ፍተሻ፣ የጥገናና የተለያዩ ባለሙያዎችን ማሰልጠን የሚያስችል…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀሥላሴ ከተባበሩት መንግስታት ጠቅላላ ጉባኤ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ amele Demisew Feb 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ የተባበሩት መንግሥታት ጠቅላላ ጉባኤ ፕሬዚዳንት ፋይሌመን ያንግን በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። ፕሬዚዳንት ታዬ በሰጡት ማብራሪያ÷ ከተባበሩት መንግሥታት አመራሮች ጋር ፍሬያማ ውይይት ማድርጋቸውን ጠቅሰዋል።…