Fana: At a Speed of Life!

የሲሼልስ የውጭ ጉዳይ እና ቱሪዝም ሚኒስትር አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሲሼልስ የውጭ ጉዳይ እና ቱሪዝም ሚኒስትር ሲልቬስትሬ ራደጎንዴ በ38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ እና 46ኛው መደበኛ የሥራ አስፈጻሚዎች ስብሰባ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ ሚኒስትሮቹ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ…

የማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ እና 46ኛው መደበኛ የሥራ አስፈፃሚዎች ስብሰባ ላይ የሚሳተፉ የተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት መሪዎች አዲስ አበባ በመግባት ላይ ይገኛሉ። ማምሻውንም የማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሲልቪ…

ምርታማነትን ማሳደግ ላይ በትኩረት መስራት እንደሚገባ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል አመራሮች በ2ኛው የብልጽግና ፓርቲ መደበኛ ጉባዔ ውሳኔዎች እና አቅጣጫዎች ላይ ተወያይተዋል፡፡ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር ) በዚህ ወቅት እንዳሉት ÷ በፓርቲው አቅጣጫ የተቀመጡ ጉዳዮች ከተገኙ…

ከ66 ሚሊየን ዶላር በላይ በሆነ ወጪ የኤሌክትሪክ ኬብል ግዢ ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከ66 ሚሊየን ዶላር በላይ በሆነ ወጪ የኤሌክትሪክ ኬብል ግዢ ለመፈፀም የሚያስችል ስምምነት መፈራረሙን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የኬብል ግዢ ስምምነቱ የተፈረመው ቲቢኤ ዲያንግ ኬብል ከተሰኘ የቻይና ኩባንያ ጋር…

ኮሚሽኑ ለሀገራዊ ምክክር ጉባኤው ስኬታማነት የኃይማኖት ተቋማት ትብብርን ጠየቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2017(ኤፍ ኤም) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርዓያ (ፕ/ር) ከሃይማኖት ተቋማት መሪዎች ጋር በምክክሩ ሂደትና ተሳትፎ ዙሪያ ውይይት አድርገዋል፡፡ በውይይታቸው መስፍን አርዓያ (ፕ/ር) ÷ ኮሚሽኑ ባለፉት ሦስት ዓመታት ለሰራው ስራና…

የመረዋ-ሶሞዶ-ሰቃና ሊሙ መገንጠያ መንገድ ፕሮጀክት ግንባታ እየተፋጠነ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የግንባታ መጓተት ገጥሞት የነበረው የመረዋ - ሶሞዶ - ሰቃና ሊሙ መገንጠያ መንገድ ፕሮጀክት ግንባታ እየተፋጠነ መሆኑን የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር አስታውቋል፡፡ በአስተዳደሩ የጅማ አካባቢ የግንባታ ፕሮጀክቶች ጽ/ቤ ም/ሃላፊ ዮናታን ጫኔ…

በአማራ ክልል ዘላቂ ሰላምን በማፅናት ልማትን ለማረጋገጥ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዘላቂ ሰላምን በማፅናት ልማትን ለማረጋገጥ በቅንጅት እየተሰራ መሆኑን የአማራ ክልል ሰላምና ጸጥታ ቢሮ አስታውቋል፡፡ በክልሉ የአስተዳደር ጉዳዮች ክላስተር ስር የሚገኙ ተቋማት የግማሽ ዓመት የእቅድ አፈጻጸም ግምገማ በባሕር ዳር ከተማ ተካሂዷል፡፡…

የፓርቲውን 2ኛ መደበኛ ጉባዔ ውሳኔዎች ለመተግበር በቁርጠኝነት መስራት ይገባል – ወ/ሮ ዓለሚቱ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጋምቤላ ክልል የብልጽግና ፓርቲ አመራሮች በፓርቲው 2ኛ መደበኛ ጉባዔ ውሳኔዎችና አቅጣጫዎች ላይ መክረዋል፡፡ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድርና የፓርቲው ሥራ አስፈፃሚ አባል ዓለሚቱ ኡሞድ በዚህ ወቅት ÷የፓርቲውን ውሳኔዎችና አቅጣጫዎች በክልሉ…

አየር መንገዱ ወደ ሀይድራባድ ከተማ በረራ ሊጀምር ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በሕንድ 5ኛ የመንገደኛ በረራ መዳረሻ ወደምትሆነው ሀይድራባድ ከተማ አዲስ በረራ ሊጀምር መሆኑን አስታውቋል፡፡ አየር መንገዱ ከሰኔ9 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ሀይድራባድ ከተማ በሣምንት ሦስት ቀን የሚደረግ አዲስ…

ሩሲያና ኢትዮጵያ በጤናው ዘርፍ ያላቸውን ትብብር ለማጠናከር ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና ሩሲያ በጤናው ዘርፍ ያላቸውን ትብብር የበለጠ ለማጠናከር ተስማሙ። የሩሲያ ጤና ሚኒስትር ሚካየል ሙራሽኮ እና በሩሲያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ገነት ተሾመ ውይይት አካሄደዋል። በውይይታቸው ሁለቱ ሀገራት የህክምና ትምህርትን እና…