Fana: At a Speed of Life!

ከኢትዮጵያ የንግዱ ዘርፍ አመራሮችና ስራ ፈጣሪዎች ጋር ውጤታማ ውይይት አድርገናል- የአይ ኤም ኤፍ ማኔጂንግ ዳይሬክተር

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከኢትዮጵያ የንግዱ ዘርፍ አመራሮችና ስራ ፈጣሪዎች ጋር ውጤታማ ውይይት ማድረጋቸውን የዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይ ኤም ኤፍ) ማኔጂንግ ዳይሬክተር ክርስታሊና ጂኦርጂዬቫ ገለጹ፡፡ ሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያው ለኢንቨስትመንቱ ዘርፍ መሻሻል…

የአፍሪካ ችግሮች አፍሪካዊ መፍትሄ እንዲያገኙ የታየው ቁርጠኝነት ለሌሎች ምሳሌ የሚሆን ነው- የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የምስራቅ እና ደቡብ አፍሪካ ቀጣና ሀገራት መሪዎች የአፍሪካ ችግሮች አፍሪካዊ መፍትሄ እንዲያገኙ ያሳዩት ቁርጠኝነትና አጋርነት ለሌሎች ምሳሌ እንደሚሆን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የምስራቅ አፍሪካ ማህበረሰብ እና የደቡባዊ አፍሪካ የልማት…

አትሌት ያለምዘርፍ የኋላው የግማሽ ማራቶን አሸናፊ ሆነች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በዱባይ በተካሄደው የግማሽ ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ያለምዘርፍ የኋላው አሸናፊ ሆናለች። አትሌት ያለምዘርፍ 1 ስዓት ከ7ደቂቃ ከ09 ሴኮንድ በመግባት ውድድሩን በአንደኝነት ማጠናቀቋን የአትሌቲክስ ፌዴሬሽን መረጃ አመላክቷል።

13ኛው የሀዋሳ ሐይቅ ግማሽ ማራቶን ውድድር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቱሪዝም ሚኒስቴር ከታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ጋር በመተባበር ያዘጋጀው 13ኛው የሀዋሳ ሐይቅ ግማሽ ማራቶን ውድድር ተካሄደ፡፡ 21ኪሎ ሜትር በሸፈነው በዚህ ውድድር በወንዶች አትሌት አስቻለው ብሩ ፣በሴቶች ደግሞ ምህረት ገመዳ አሸንፈዋል።…

ጨፌ ኦሮሚያ 8ኛ መደበኛ ጉባዔውን ማካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጨፌ ኦሮሚያ የ4ኛ ዓመት 8ኛ መደበኛ ጉባዔውን በአዳማ ከተማ ገልመ አባገዳ ማካሄድ ጀምሯል። በአባገዳዎች ምርቃት የጀመረው መደበኛ ጉባኤው በተለያዩ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ጉዳዮች ላይ ትኩረት ያደርጋል ተብሎ ይጠበቃል። በጉባኤው…

በብራዚል አነስተኛ አውሮፕላን አውቶብስ ላይ ተከስክሳ የ2 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በብራዚል ሳዖ ፖሎ ከተማ አነስተኛ አውሮፕላን በህዝብ ማመላላሻ ተሽከርካሪ ላይ ተከስክሳ የሁለት ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተሰምቷል፡፡ በትራፊክ በምትጨናነቀው የብራዚሏ ግዙፏ ከተማ ሳዖ ፖሎ አውሮፕላኗ በህዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪ ላይ ተከስክሳ በእሳት…

በድሮን ታክቲካል አጠቃቀም የሰለጠኑ የፖሊስ እና የሪፐብሊካን ጋርድ አባላት ተመረቁ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፌደራል ፖሊስ በድሮን ታክቲካል አጠቃቀም ያሰለጠናቸውን የፖሊስ እና የሪፐብሊካን ጋርድ የድሮን ባለሙያዎች አስመርቋል፡፡ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል በዚህ ወቅት÷ ስልጠናው የፖሊስ መኮንኖች ሙያዊ ኃላፊነታቸውን…

የመደመር መንገድ ወደ ብልጽግና ግብ ለመድረስ እጅግ የተሻለው መንገድ ነው – ም/ጠ/ሚ ተመስገን

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመደመር መንገድ ወደ ብልጽግና ግብ ለመድረስ እጅግ የተሻለው መንገድ ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክ ÷"የኢትዮጵያ የትናንት እና የዛሬ ጸጋዎች…

የጸረ ተዋህሲያን ህክምናን ማሳደግ እንደሚገባ ተመለከተ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 10ኛዉ የህብረተሰብ ጤና አደጋዎች ቁጥጥር ፎረም በሀዋሳ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ ፎረሙ "የማይበገር የህብረተሰብ ጤና አደጋ ቁጥጥር ለብሔራዊ ጤና ደህንነት" በሚል መሪ ሃሳብ ነው እየተካሄደ የሚገኘው፡፡ በፎረሙ የጤና ሚኒስትር ዴኤታ አየለ…

በኦሮሚያ ክልል 327 ሚሊየን ኩንታል ምርት ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል በ2016/17 ምርት ዘመን እስካሁን 327 ሚሊየን ኩንታል ምርት መሰብሰቡን የኦሮሚያ ክልል ኮሚኒኬሽን ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ም/ሃላፊ እሸቱ ሲርኔሳ በሰጡት መግለጫ÷በኦሮሚያ ክልል ባለፉት 6 ወራት በተለያዩ ዘርፎች ላይ በተከናወነ…