Fana: At a Speed of Life!

ሀገራዊ ለውጡ ከይስሙላ ፌዴራሊዝም ወደ ዕውነተኛ ፌዴራሊዝም ያሸጋገረ ነው – አቶ ጥላሁን ከበደ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገራዊ ለውጡ ከይስሙላ ፌዴራሊዝም ወደ ዕውነተኛ ፌዴራሊዝም ያሸጋገረ ነው ሲሉ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ገለጹ፡፡ 19ኛው የብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በአርባ ምንጭ ከተማ በታላቅ ድምቀት ተከበረ ። አቶ…

ገዢ ትርክትን በማጎልበት ሕብረ ብሄራዊ አንድነትን ይበልጥ ማጠናከር ይገባል – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ገዢ ትርክትን በማጎልበት ሕብረ ብሄራዊ አንድነትን ይበልጥ ማጠናከር ይገባል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ 19ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል አርባ ምንጭ ከተማ በተለያዩ ሁነቶች…

ከለውጡ ወዲህ በሕዝቦች መካከል ሕብረ ብሄራዊ አንድነትን የሚያጠነክሩ ሰፋፊ ሥራዎች ተሰርተዋል- አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከለውጡ ወዲህ በህዝቦች መካከል ከልዩት ይልቅ አንድነትን ሊያጠነክሩ የሚያስችሉ ሰፋፊ ሥራዎች መሰራታቸውን የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር ገለጹ፡፡ 19ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል አርባ…

የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል በአርባ ምንጭ ከተማ እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 19ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል አርባ ምንጭ ከተማ በተለያዩ ሁነቶች በድምቀት እየተከበረ ነው። በአከባበር ሥነ-ሥርዓቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፣ በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ…

አፈጉባኤ አገኘሁ ተሻገር የብሄሮች ብሄረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል አከባበር ዝግጅትን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር 19ኛው የብሄሮች ብሄረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓልን ለማክበር በአርባምንጭ ከተማ እየተደረገ የሚገኘውን የመጨረሻ ምዕራፍ ዝግጅት ተመልክተዋል፡፡ በጉብኝታቸውም በዓሉን አስመልክቶ ሲምፖዚየም…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በዘርፉ እያበረከተ ላለው የላቀ አስተዋፅዖ ሽልማት ተበረከተለት

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአየር ትራንስፖርት ዘርፍ እያበረከተ ላለው የላቀ አስተዋፅዖ ሽልማት ተበረከተለት። አየር መንገዱ በናይጄሪያ አቡጃ በተካሄደው የቱሪዝምና ትራንስፖርት ኤክስፖ ለናይጄሪያ የቱሪዝም ኢንደስትሪ ዕድገት በአየር ትራንስፖርቱ…

ሙስና እና ብልሹ አሰራርን ለማስቀረት ትውልዱ ላይ መስራት እንደሚገባ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሙስና እና ብልሹ አሰራርን ለማስቀረት ትውልዱ ላይ ቀድሞ መስራት እንደሚገባ ተገለጸ፡፡ 21ኛው የፀረ ሙስና ቀን"ስነ ምግባራዊ ትውልድ ለሁለንተናዊ ብልፅግና" በሚል መሪ ሀሳብ በፓናል ውይይት በአዲስ አበባ ከተማ እየተከበረ ይገኛል ፡፡…

ጠ/ሚ ዐቢይ(ዶ/ር) ከትግራይ ክልል የፖለቲካና የጸጥታ አመራሮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከትግራይ ክልል የፖለቲካና የጸጥታ አመራሮች ጋር ተወያይተዋል፡፡ የፌዴራል መንግስትና የትግራይ ክልል አመራሮች በክልሉ የጸጥታና የፖለቲካ አስተዳደር ጉዳይ ላይ ያተኮረ ውይይት ያደረጉ ሲሆን ፥ በክልሉ…

የዓለም የንግድ ድርጅት ኢትዮጵያ በፍጥነት እያደገ የመጣ ኢኮኖሚ ባለቤት ናት ሲል ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በፍጥነት እያደገ የመጣ ኢኮኖሚ ባለቤት መሆኗን የዓለም የንግድ ድርጅት ምክትል ዋና ዳይሬክተር ሻንግቼን ዣንግ ገለጹ፡፡ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትሩ ካሣሁን ጎፌ(ዶ/ር) ከዓለም የንግድ ድርጅት ምክትል ዋና ዳይሬክተር ሻንግቼን…

ወላይታ ሶዶ ከመላው ኢትዮጵያ የተወጣጡ እንግዶቿን እየተቀበለች ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የ19ኛዉ የብሔር ብሔረሰቦች በዓል ለማክበር ከመላው ኢትዮጵያ የተወጣጡ እንግዶች ወደ ወላይታ ሶዶ ከተማ በመግባት ላይ ይገኛሉ። ከትግራይ፣ ከአማራ፣ ከኦሮሚያ ከቤንሻንጉል ጉሙዝ፣ ከሲዳማ፣ ከማዕከላዊ ኢትዮጵያ፣ ከደቡብ ኢትዮጵያና ከሌሎች…