Fana: At a Speed of Life!

የሶማሊላንድ የቀድሞ ፕሬዚዳንት የቀብር ሥነ-ስርዓት ተፈጸመ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሊላንድ የቀድሞ ፕሬዚዳንት አሕመድ ሞሃመድ የቀብር ሥነ-ስርዓት ተፈጽሟል፡፡ በስነ-ሥርዓት ላይ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት አቶ አደም ፋራህን…

ኢትዮጵያ እና ፓኪስታን በጤናው ዘርፍ ትብብራቸውን ለማጠናከር ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ፓኪስታን በጤናው ዘርፍ ያላቸውን ትብብር ለማጠናከር ተስማምተዋል፡፡ በፓኪስታን የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር እና ልዩ መልዕክተኛ አምባሳደር ጀማል በከር (ዶ/ር) ከፓኪስታን የብሔራዊ ጤና አገልግሎት፣ ደንብ እና ቅንጅት…

ባይደን በሩሲያ ላይ ጥቃት እንዲፈጸም ፈቃድ ሲሰጡ እጃችንን አጣጥፈን አንቀመጥም – ቭላድሚር ፑቲን

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ዩክሬን ከአሜሪካ የተሰጣትን ረጅም ርቀት ተወንጫፊ ሚሳኤሎችን ሩሲያን ለመምታት እንድትጠቀምበት ፍቃድ ሰጥተዋል። በዚህ ጉዳይ ላይ ምላሽ የሰጡት የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ሞስኮ ተገቢ ምላሽ እንደምትሰጥ…

እስራኤል የሂዝቦላህን ዋና ቃል አቀባይ መግደሏን አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የእስራኤል መከላከያ ሚኒስቴር የሂዝቦላህ የሚዲያ ሃላፊ የሆነውን ሞሃመድ አፊፍ ሰይድን መግደሉን አስታውቋል፡፡ የእስራኤል ጦር በማዕከላዊ ቤሩት እና በሰሜን ጋዛ የሚፈጽመው የአየር ጥቃት ተጠናክሮ መቀጠሉ ተመላክቷል፡፡ ጦሩ በዛሬው ዕለት…

“አስቴር “የተሰኘው የመጀመሪው ባለ ቀለም ፊልም ዲጅታላይዝድ በሆነ መንገድ ተሰርቶ ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) “አስቴር “የተሰኘው የመጀመሪው ባለ ቀለም ፊልም ዲጅታላይዝድ በሆነ መንገድ ተሰርቶ በዓድዋ ሲኒማ ተመርቋል፡፡ ፊልሙ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤን ጨምሮ አንጋፋ የኪነ-ጥበብ ባለሙያዎችና ተጋባዥ እንግዶች በተገኙበተ ነው የተመረቀው፡፡…

በባሕርዳር የተከሰከሰም ሆነ ችግር ያጋጠመው ሄሊኮፕተር የለም – የመከላከያ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በባሕርዳር የተከሰከሰም ሆነ ችግር ያጋጠመው ሄሊኮፕተር አለመኖሩን የመከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ሚኒስቴሩ ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ ÷የኢፌዴሪ አየር ሃይል ካሉት "ቤዞች" አንደኛው ምድብ የሆነው ባህርዳር የሚገኘው የምዕራብ አየር ምድብ…

ወ/ሮ አለምፀሐይ ጳውሎስና አቶ ደስታ ሌዳሞ የሃዋሳ ከተማን የኮሪደር ልማት ሥራ ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ሃላፊና የካቢኔ ጉዳዮች ሚኒስትር አለምፀሐይ ጳውሎስ እና የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ በሃዋሳ ከተማ እየተከናወነ ያለውን የኮሪደር ልማት ሥራ ምልከታ አድርገዋል። በጉብኝታቸውም በሃዋሳ ከተማ እየተሰራ…

በራስ አቅም የምግብ ዋስትናን የማረጋገጥ ትልማችን ማሳኪያ አንዱ መንገዳችን የስንዴ ልማት ነው -ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በራስ አቅም የምግብ ዋስትናን የማረጋገጥ ትልማችን ማሳኪያ አንዱ መንገዳችን የስንዴ ልማት ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ሞረት እና ጅሩ ወረዳ በክላስተር የለማ…

የኢትዮጵያ መንግስት በቀድሞ የሶማሊላንድ ፕሬዚዳንት ሕልፈት የተሰማውን ሃዘን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግስት በቀድሞ የሶማሊላንድ ፕሬዚዳንት አሕመድ ሞሃመድ ሞሃመድ ሕልፈት የተሰማውን ሃዘን ገልጿል፡፡ የቀድሞ ፕሬዚዳንት አሕመድ ሞሃመድ የኢትዮጵያና ሶማሊላንድን ግንኙነት በማጠናከር በኩል ትልቅ አስተዋጽኦ ያደረጉ የኢትዮጵያ ወዳጅ…

ተቋማቱ የሥራ ርክክብ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን እና የአዲስ አበባ ከተማ መብራት አገልግሎት አስተዳደር ባለስልጣን የሥራ ርክክብ ፈጸሙ። በርክክብ ሥነ-ስርዓቱ ላይ የአዳስ አበባ መንገዶች ባለስልጣንና ዋና ዳይሬክተር ሙዲን ረሻድ (ኢ/ር)፤ የመንገድ ዳር መብራቶች…