የሀገር ውስጥ ዜና ኮርፖሬሽኑና ኦቪድ ግሩፕ የንግድ ሞሎችንና የመኖሪያ ቤት ለመገንባት ተፈራረሙ amele Demisew Oct 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽንና ኦቪድ ግሩፕ የፒያሳ መልሶ ማልማት አካል የሆኑ ዘመናዊ የንግድ ሞሎችንና የመኖሪያ ቤቶችን ለመገንባት የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ። ስምምነቱን የፈረሙት የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ረሻድ ከማል እና…
የሀገር ውስጥ ዜና ለሳይበር ደህንነት ፖሊሲ ትግበራ ባለድርሻ አካላት ሚናቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ amele Demisew Oct 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገራዊ የሳይበር ደህንነት ፖሊሲን ለመተግበር ባለድርሻ አካላት የድርሻቸውን ሊወጡ እንደሚገባ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ዋና ዳይሬክተር ትዕግስት ሃሚድ ተናገሩ። የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር 5ኛውን ሀገር አቀፍ የሳይበር…
የሀገር ውስጥ ዜና የካፍ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ መካሄድ ጀመረ amele Demisew Oct 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 46ኛው የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ ዛሬ በአዲስ አበባ ስካይላይት ሆቴል መካሄድ ጀምሯል። በጉባዔው ላይ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ፣ የካፍ ፕሬዚዳንት ፓትሪስ ሞትሴፔ እና የካፍ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያና የኦስትሪያ የቢዝነስ ፎረም ነገ ይካሄዳል amele Demisew Oct 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እና የኦስትሪያ ቢዝነስ ፎረም ነገ እንደሚካሄድ የኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታውቋል፡፡ የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ዘለቀ ተመስገን (ዶ/ር)÷ በፎረሙ የሁለቱ ሀገራት ግዙፍ ኩባንያዎች እንደሚሳተፉና አጋጣሚው የሀገራቱን የኢኮኖሚ ትብብር ይበልጥ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለፌደራል ፖሊስ ጀግኖች ማዕከል የሞተር ሳይክል ድጋፍ ተደረገ amele Demisew Oct 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይናው ‘ሳንፖሎ የኤሌክትሪክ ሞተር ሳይክል’ አምራች ኩባንያ ለኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ጀግኖች ማዕከል ሞተር ሳይክሎችን በድጋፍ አበረከተ፡፡ ሞተር ሳይክሎቹ በማዕከሉ ሆነው ከጉዳታቸው እያገገሙ ለሚገኙ የፖሊስ አመራርና አባላት አገልግሎት…
ቢዝነስ በሰፊ መዳረሻ የላቀ አገልግሎት ለመስጠት እየሠራሁ ነው- የኢትዮጵያ አየር መንገድ amele Demisew Oct 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በተቀላጠፈ እና በሰፊ መዳረሻ የላቀ አገልግሎት ለመስጠት እየሠሩ መሆኑን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው አስታወቁ፡፡ ዋና ሥራ አስፈጻሚው የአየር መንገዱን የካርጎ ሎጅስቲክስ አገልግሎት በተመለከተ በሰጡት…
የሀገር ውስጥ ዜና የግብርና እና የገጠር ልማት ፖሊሲው ግብርና የኢኮኖሚ ዕድገት መሪ እንዲሆን አስችሏል-ግርማ አመንቴ(ዶ/ር) amele Demisew Oct 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲሱ የግብርና እና ገጠር ልማት ፖሊሲ ግብርና የኢኮኖሚ ዕድገት የመሪነት ሚናውን እንዲወጣ አስችሏል ሲሉ የግብርና ሚኒስትሩ ግርማ አመንቴ(ዶ/ር) ገለጹ። ሀገር አቀፍ የግብርና እና ገጠር ልማት ፖሊሲ ማስተዋወቂያ መድረክ እየተካሄደ ይገኛል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ሚኒስቴሩ የኤች አይ ቪ ስርጭትን ለመቆጣጠር ከአጋሮች ጋር እየሰራ ነው-ዶ/ር መቅደስ ዳባ amele Demisew Oct 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ)የጤና ሚኒስቴር በተፈጥሮ እና ሰውሰራሽ ምክንያቶች ጉዳት በደረሰባቸው አካባቢዎች የኤች አይ ቪ ስርጭትን ለመቆጣጠር ከአጋሮች ጋር እየሰራ መሆኑን ሚኒስትሯ ዶ/ር መቅደስ ዳባ ተናገሩ፡፡ ዶ/ር መቅደስ ከአሜሪካ ፕሬዚዳንት የድንገተኛ አደጋ የኤድስ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ከብሪክስ አባል ሀገራት ጋር የኢኮኖሚ አጋርነቷን ለማጠናከር እንደምትሰራ ገለጸች amele Demisew Oct 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከብሪክስ አባል ሀገራት ጋር በተለያዩ መስኮች ያላትን የኢኮኖሚ አጋርነት ለማጠናከር በቁርጠኝነት ለመስራት ዝግጁ መሆኗን በጃፓን የኢትዮጵያ አምባሳደር ዳባ ደበሌ ገለጹ። አምባሳደር ዳባ ከጃፓን የሩሲያ አምባሳደር ኒኮላይ ስታኒስላቮቪች…
ጤና ጥንቃቄ የሚሻው የመድሃኒት አወሳሰድ amele Demisew Oct 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በምርመራ ለተረጋገጠ በሽታ ትክክለኛው መድኃኒት ለታማሚው በጊዜና መጠን ሲሰጥና ታማሚውም መድኃኒቱን በትክክል ሲወስድ አግባባዊ የመድኃኒት አጠቃቀም ይባላል፡፡ በአንጻሩ በትክክል ተመርምሮ የትኛው ዓይነት በሽታ አምጪ ተህዋስ እንዳስከተለው ለማይታወቅ…