የሀገር ውስጥ ዜና አቶ እንዳሻው ጣሰው በግብርና ኢንቨስትመንት እየለማ ያለ ሰብልን ጎበኙ amele Demisew Sep 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው ከሌሎች የክልሉ የስራ ሃላፊዎች ጋር በመሆን በክልሉ በግብርና ኢንቨስትመንት እየለማ ያለ ሰብልን ጎብኝተዋል፡፡ በመስክ ምልከታ መርሐ ግብሩ የክልሉ መንግሥት ዋና ተጠሪ ዲላሞ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢሬቻ በዓል ላይ ለመሳተፍ ወደ ሀገር ቤት ለገቡ የዳያስፖራ አባላት አቀባበል እየተደረገ ነው amele Demisew Sep 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል በኢሬቻ በዓል ላይ ለመሳተፍ ወደ ሀገር ቤት ለገቡ የዳያስፖራ አባላት አቀባበል እያደረገ ነው። የዘንድሮው የኢሬቻ በዓል ”ኢሬቻ ለባህላችን ሕዳሴ” በሚል መሪ ሃሳብ በመጪው ቅዳሜ መስከረም 25 በአዲስ አበባ ሆራ ፊንፊኔ እንዲሁም…
የሀገር ውስጥ ዜና መድሃኒት የተላመዱ ተህዋስያን የሚያስከትሉትን ጉዳት ለመቀነስ ትብብር እንደሚያስፈልግ ተገለጸ amele Demisew Sep 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) መድሃኒት የተላመዱ ተህዋስያን የሚያስከትሉትን ጉዳት ለመቀነስ ዓለም አቀፍ ትብብር እንደሚጠይቅ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ገለጹ፡፡ ዶ/ር መቅደስ መድሃኒት የተላመዱ ተህዋስያን ላይ ለመምከር በተዘጋጀው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት…
የሀገር ውስጥ ዜና የመስቀል ደመራ በዓል በተለያዩ ከተሞች እየተከበረ ነው amele Demisew Sep 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስቀል ደመራ በዓል በተለያዩ ከተሞች በድምቀት እየተከበረ ይገኛል፡፡ በዓሉ በጅማ ከተማ በደማቅ እየተከበረ ሲሆን የእምነቱ ተከታዮች እና በከተማዋ ከሚገኙ 17 ደብራት የተውጣጡ የተለያዩ የሰንበት ት/ቤት ተማሪዎች እንዲሁም አባቶች በዓሉን…
የሀገር ውስጥ ዜና የመስቀል ደመራ በዓል በተለያዩ ክልሎች እየተከበረ ነው amele Demisew Sep 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስቀል ደመራ በዓል የተለያዩ ክልሎች በመከበር ላይ ይገኛል፡፡ በዓሉ በጋምቤላ ከተማ በርካታ ምዕምናን በተገኙበት በድምቀት እየተከበረ ሲሆን በአከባበር ስነ ስርዓቱ የዕምነቱ አባቶች፣ ምዕመናንና የመንግስት የሥራ ኃላፊዎች መታደማቸውን የክልሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና በዓሉን ፍቅራችንና አንድነታችን በማጎልበትና በመደጋገፍ ልናከብረው ይገባል – ከንቲባ ከድር ጁሃር amele Demisew Sep 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስቀል ደመራ በዓልን ስናከበር ፍቅራችንንና አንድነታችንን በማጎልበትና በመደጋገፍ ሊሆን ይገባል ሲሉ የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ከድር ጁሃር ገለጹ። ከንቲባው የመስቀል ደመራ በዓልን አስመልክቶ ባስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት፤…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ከግሪክና ሴራሊዮን አቻዎቻቸው ጋር ተወያዩ amele Demisew Sep 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ኢትዮጵያ ከግሪክ እና ሴራሊዮን ጋር ያላትን ግንኙነት በሚያጠናክሩ ጉዳዮች ዙሪያ ከሁለቱ ሀገራት አቻዎቻቸው ጋር ተወያይተዋል። ሚኒስትሩ ከግሪኩ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጊኦርጎስ ጀርፐትራይተስ ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና ቻይና ለኢትዮጵያ በቴክኒክና ሙያ ዘርፍ የምታደርገውን ድጋፍ አጠናክራ እንደምትቀጥል ገለጸች amele Demisew Sep 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ለኢትዮጵያ በቴክኒክና ሙያ ዘርፍ የምታደርገውን ድጋፍ አጠናክራ እንደምትቀጥል በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ቼን ሃይ ገለጹ፡፡ የስራና ክሎት ሚኒስትር ሙፈሪያት ካሚል በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ፥ በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ከሆኑት ቼን…
የሀገር ውስጥ ዜና የመስቀል ደመራ በዓል በባህርዳር ከተማ እየተከበረ ነው amele Demisew Sep 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስቀል ደመራ በዓል አከባበር በባሕር ዳር ከተማ ከቀኑ ሰባት ሰዓት ጀምሮ በጸሎት ተጀምሯል፡፡ በዓሉን በጸሎት ያስጀመሩት የምዕራብ ጎንደር ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ብፁዕ አቡነ ሰላማ ናቸው። በዓሉ የአድባራትና…
የሀገር ውስጥ ዜና የመስቀል በዓል የአብሮነትና የመተሳሰብ እሴቶች እንዲጠናከሩ እያገዘ ነው – አቶ እንዳሻው ጣሰው amele Demisew Sep 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስቀል በዓል የአብሮነትና የመተሳሰብ እሴቶች እንዲጠናከሩ በማገዝ የበኩሉን ሚና እየተወጣ መሆኑን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳደር እንዳሻው ጣሰው ገለጹ። ርዕሰ መስተዳድሩ የ2017 ዓ.ም የመስቀልን በዓልን አስመልክቶ ባስተላለፉት…