የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ 23ኛውን የአፍሪካ ቀንድ ኢንሼቲቭ የሚኒስትሮች ስብሰባ ታስተናግዳለች amele Demisew Oct 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 23ኛው የአፍሪካ ቀንድ ኢንሼቲቭ የሚኒስትሮች ስብሰባ በፈረንጆቹ 2025 የካቲት ወር ላይ በአዲስ አበባ ከተማ እንደሚካሄድ ተገለጸ፡፡ ይህ የተገለጸው በዋሽንግተን ዲሲ ከተካሄደው የዓለም ባንክ እና የዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት (አይ ኤም ኤፍ)…
የሀገር ውስጥ ዜና የሆስፒታሊቲ ኢንዱስትሪው ዓለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ እንዲሆን አስቻይ ሁኔታ መዘርጋቱ ተገለጸ amele Demisew Oct 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሆስፒታሊቲ ኢንዱስትሪው ዓለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ ተወዳዳሪ አገልግሎት እንዲያቀርብ መንግሥት አስቻይ ስልቶች መዘርጋቱን ቱሪዝም ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የቱሪዝም ሚንስትር ሰላማዊት ካሳ ከሆቴል ፌዴሬሽኖች፣ ከቱሪዝም የሙያ ማኅበራት ኃላፊዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የአምራች ኢንዱስትሪዎችን ተግዳሮት ለመፍታት እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ amele Demisew Oct 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአምራች ኢንዱስትሪ ተግዳሮቶችን ለመፍታት እየተሠራ መሆኑን የብሔራዊ አምራች ኢንዱስትሪ ካውንስል ሰብሳቢና የጠቅላይ ሚኒስትር የማክሮ ኢኮኖሚ ዘርፍ አማካሪ አምባሳደር ግርማ ብሩ ገለጹ፡፡ ካውንስሉ በሰበታ እና አዲስ አበባ ዙሪያ…
የሀገር ውስጥ ዜና 125 ኢትዮጵያውያን ከሊባኖስ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ amele Demisew Oct 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሊባኖስ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 125 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በሊባኖስ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ለመመለስ ከባለድርሻ አካላት ጋር ትኩረት ሰጥቶ እየተንቀሳቀሰ…
ቢዝነስ ኢንዱስትሪ ፓርኩ ለሕብረተሰቡ ተጠቃሚነት አስተዋጽኦ እያበረከተ መሆኑ ተገለጸ amele Demisew Oct 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ባሕር ዳር ኢንዱስትሪ ፓርክ በግብርና ዘርፍ ለተሰማሩ ባለሀብቶች፣ ለአምራች አርሶ አደሮች እና ለሥራ ፈላጊ ወጣቶች ተጠቃሚት ጉልህ አስተዋጽኦ እያበረከተ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የኢንቨስትመት ፕሮሞሽን እና…
የሀገር ውስጥ ዜና ዴንማርክ በአየር ንብረት ለውጥ ዙሪያ ከኢትዮጵያ ጋር በትብብር መስራቷን አጠናክራ እንደምትቀጥል ገለጸች amele Demisew Oct 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ዴንማርክ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የአየር ንብረት ለውጥ የመከላከል እና የአረንገዴ ልማት ስራዎችን የማስፋፋት ትብብር ይበልጥ ማጠናከር እንደምትፈልግ የሀገሪቱ እጩ አምባሳደር ሱኔ ክሮግስትሮፕ ገልጸዋል። ዴንማርክ በ29ኛው የአየር ንብረት ለውጥ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በብሪክስ ያላት ተሳትፎ ለምጣኔ ኃብታዊ እድገቷ አዎንታዊ ሚና ይጫወታል – አምባሳደር ኤቭጌኒ amele Demisew Oct 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2017(ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በብሪክስ ያላት ተሳትፎ ለምጣኔ ኃብታዊ እድገቷ አዎንታዊ ሚና ይጫወታል ሲሉ በኢትዮጵያ የሩስያ አምባሳደር ኤቭጌኒ ቴሬክሂን ተናገሩ። ከሰሞኑ በሩሲያ ካዛን ከተማ ለሦስት ቀናት ሲካሄድ የቆየው 16ኛው የብሪክስ ጉባዔ በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች…
የሀገር ውስጥ ዜና የአርብቶ አደሩን ምርታማነትን ለማሳደግ የተጀመሩ ስራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ – ር/መስተዳድር አለሚቱ ኡሞድ amele Demisew Oct 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልሉ የአርብቶ አደሩን ምርታማነት ለማሳደግ የተጀመሩ ስራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ ሲሉ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አለሚቱ ኡሞድ ገለጹ፡፡ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አለሚቱ ኡሞድና ሌሎች የክልሉ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በክልሉ በአቦቦና…
የሀገር ውስጥ ዜና የዲላ መካከለኛ አግሮ ኢንዲስትሪ ፓርክ ለመጀመሪያ ጊዜ 22 ሺህ ሊትር የአቮካዶ ዘይት ለውጭ ገበያ አቀረበ amele Demisew Oct 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የዲላ መካከለኛ አግሮ ኢንዲስትሪ ፓርክ ለመጀመሪያ ጊዜ ያመረተውን 22 ሺህ ሊትር የአቮካዶ ዘይት ምርት ለውጭ ገበያ ማቅረቡን ገለጸ። በኢንዱስትሪ ፓርኩ የሲይዝ አግሮ ኢንዱስትሪ ማህበር ሥራ አስኪያጅ አቶ ሰለሞን ጌቱ ፥ በአንድ ፈረቃ የተመረተ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጤና ሚኒስቴር 2 ነጥብ 2 ሚሊየን አጎበር መሰራጨቱን ገለጸ amele Demisew Oct 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሦስት ወራት የወባ ሥርጭትን ለመቆጣጠር 2 ነጥብ 2 ሚሊየን አጎበር በመላ ሀገሪቱ መሰራጨቱን የጤና ሚኒስቴር ገለጸ። ሚኒስቴሩ የፀረ-ወባ መድኃቶችንና የአጎበር ሥርጭቶችን በማካሄድ የወባ ወረርሽኝን ለመከላከል የዝግጅት ሥራዎችን በማከናወን…