የሀገር ውስጥ ዜና የሳይበር ደኅንነት ወር ከጥቅምት 1 ቀን ጀምሮ ይካሄዳል amele Demisew Oct 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገር አቀፉ የሳይበር ደኅንነት ወር ከመጪው ጥቅምት 1 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ለአንድ ወር እንደሚካሄድ ተገለጸ። ሀገር አቀፉ የሳይበር ደኅንነት ወር "የቁልፍ መሠረተ-ልማት ደኅንነት ለዲጂታል ሉዓላዊነት" በሚል መሪ ሃሳብ ከጥቅምት 1ቀን…
የሀገር ውስጥ ዜና የብሩህ ኢትዮጵያ የሴቶች የፈጠራ ሐሳብ ውድድር መካሄድ ጀመረ amele Demisew Oct 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሩህ ኢትዮጵያ የሴቶች የፈጠራ ሐሳብ ውድድር በአዲስ አበባ መካሄድ ጀመረ። “ማሰልጠን፣ መሸለም፣ ማብቃት” በሚል መሪ ሐሳብ እየተካሄደ የሚገኘውን ውድድር የሥራና ክኅሎት ሚኒስቴር እና ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር በጋራ አዘጋጅተውታል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ4 ሺህ በላይ ሐሰተኛ ዶላር ይዞ የተገኘው ተከሳሽ በጽኑ እስራት ተቀጣ amele Demisew Oct 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ4 ሺህ በላይ ሐሰተኛ የአሜሪካ ዶላር ይዞ የተገኘው ተከሳሽ በዘጠኝ ዓመት ጽኑ እስራት መቀጣቱን ፍትሕ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ተከሳሽ ተስፋዬ ፀጋዬ ሕዳር 15 ቀን 2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 1 ሠዓት ገደማ በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 07 ሰዓሊተ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያና ቻይናን ግንኙነት በይበልጥ ማጎልበት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ምክክር ተደረገ amele Demisew Oct 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እና ቻይናን ዘርፈ ብዙ ግንኙነት በይበልጥ ማጎልበት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ምክክር ተደረገ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምሥጋኑ አርጋ በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ከሆኑት ቼን ሃይ ጋር በሁለትዮሽ የጋራ ጉዳዮች ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ተመድ ለኢትዮጵያ ልማት የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቀ amele Demisew Oct 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) የኢትዮጵያን የልማት ቀዳሚ ጉዳዮች ለመደገፍ እና የዘላቂ ልማት ግቦች ትግበራን ለማሳለጥ በትኩረት እንደሚሠራ አረጋገጠ፡፡ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በትናንትናው ዕለት የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሆነው…
የሀገር ውስጥ ዜና በሎጂስቲክስ ዘርፍ የሚስተዋሉ ችግሮችን ለመፍታት በቅንጅት እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ amele Demisew Oct 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሎጂስቲክስ ዘርፍ የሚስተዋሉ ተግዳሮቶችን ለመፍታት ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በቅንጅት እየተሰራ መሆኑን የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር አስታውቋል። "የሎጂስቲክስ ትራንስፎርሜሽን ለዘላቂ እድገትና ብልጽግና "በሚል መሪ ሃሳብ በፈረንጆቹ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሐረሪ ክልል ለመንገድ ልማት 1 ቢሊየን ብር ያህል በጀት ተመድቧል ተባለ amele Demisew Oct 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2017 (ኤፍ ቢሲ) በሐረሪ ክልል የመንገድ መሰረተ ልማት ተደራሽነትን ለማሳደግ 1 ቢሊየን ብር የሚጠጋ በጀት ተመድቦ እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ትራንስፖርት እና መንገድ ልማት ቢሮ ገለፀ። የቢሮው ሃላፊ አቶ ኢብሳ መሀመድ በሰጡት መግለጫ እንዳሉት፤ በክልሉ በ2017…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ በሁለቱ ምክር ቤቶች የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት ላይ በተያዘው በጀት ዓመት የሚሰሩ ስራዎችን በተመለከተ ካነሷቸው ነጥቦች… amele Demisew Oct 7, 2024 0 በቅርቡ የተደረገውን የማክሮ ኢኮኖሚክ ማሻሻያ ማስቀጠልና ሁሉን አቀፍ ለውጥ ማምጣት፤ ለአየር ንብረት ለውጥ የማይገበር ኢኮኖሚ ለመገንባት ይሰራል፤ የሀገሪቱ አጠቃላይ እድገት 8 ነጥብ 4 በመቶ ለማድረግ ይሰራል፣ የታክስ ማሻሻያ ላይ በመሰራት፣ የመንግስትን አሰራር በማዘመን፣ ማበረታትና ድጎማዎችን…
የሀገር ውስጥ ዜና በጋምቤላ ክልል የፖሊዮ ክትባት መሰጠት ተጀመረ amele Demisew Oct 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል የፖሊዮ (የልጅነት ልምሻ) በሽታ የመከላከያ ክትባት መሰጠት መጀመሩን የክልሉ ጤና ቢሮ አስታወቀ፡፡ ለአራት ቀናት የሚቆየው የክትባት ዘመቻ በሁሉም የክልሉ ወረዳዎችና የጋምቤላ ከተማ አስተዳደር እንዲሁም በስደተኛ መጠለያ ጣቢያዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፋር ክልል ተወካዮች ለሀገራዊ ምክክሩ የሚቀርቡ አጀንዳዎችን ለኮሚሽኑ አስረከቡ amele Demisew Oct 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል የክልሉን የመጨረሻ አጀንዳ እንዲያደራጁ የተመረጡ 25 ተወካዮች ያደራጁትን አጀንዳ ለኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስረክበዋል። ከመስከረም 21 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ለስድስት ተከታታይ ቀናት በሰመራ ከተማ ሲካሄድ የነበረው…