በሕገወጥ መንገድ ከ56 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የመንግስት ይዞታን እንዲወሰድ በማድረግ የተጠረጠሩ ግለሰቦች ተከሰሱ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በሕገወጥ መንገድ ከ56 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የመንግስት ይዞታ እንዲወሰድ አድርገዋል በሚል የተጠረጠሩ የመንግስት ሰራተኞችና ግለሰቦች ተከሰሱ።
የፍትህ ሚኒስቴር የሙስና ወንጀል ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዐቃቤ ሕግ በንፋስ ስልክ…