የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከጣሊያን እና ኬንያ አምባሳደሮች ጋር ተወያዩ amele Demisew Sep 3, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በኢትዮጵያ ከጣሊያን አምባሳደር አጉስቲኑ ፓሌሲ እና ከኬንያ አምባሳደር ጂዮርጂዮ ሞራራ ጋር ተወያይተዋል፡፡ አምባሳደር ምስጋኑ በኢትዮጵያ የጣሊያን አምባሳደር ከሆኑት አጉስቲኑ ፓሌሲ ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና በሲዳማ ክልል የአጀንዳ ማሰባሰብ ምዕራፍ ተጠናቀቀ amele Demisew Sep 3, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምክክር ኮሚሽን በሲዳማ ክልል በሐዋሳ ከተማ ሲያከናውነው የነበረው የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር ምዕራፍ አጠናቋል። የክልሉን አጀንዳ ያደራጁ ወኪሎችም አጀንዳቸውን ለሀገራዊ ምክክሩ አስረክበዋል። በሲዳማ ክልል የአጀንዳ ማሰባሰብ…
የሀገር ውስጥ ዜና ወ/ሮ አለሚቱ ኡሞድ በአኙዋ ዞን ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር ተወያዩ amele Demisew Sep 3, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ወ/ሮ አለሚቱ ኡሞድ በአኙዋ ዞን ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር በፒኝውዶ ከተማ የትውውቅና የውይይት መድረክ አካሄዱ። ውይይቱ በክልሉ ዘላቂ ሰላምና ልማት ለማምጣት ያለመ መሆኑ ተመላክቷል፡፡ ውይይቱን ርዕሰ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ ለበዓሉ የፍጆታ ዕቃዎች በስፋት መቅረባቸው ተገለጸ amele Demisew Sep 3, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለመጪው አዲስ አመት በዓል የሚሆኑ የፍጆታ ዕቃዎች በስፋት መቅረባቸውን የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ንግድ ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ኃላፊ ሀቢባ ሲራጅ ጉዳዩን አስመልክተው በሰጡት መግለጫ÷ የኢንዱስትሪ እና የግብርና ምርቶችን ጨምሮ የእንስሳት…
ጤና የስኳር ህመም አይነቶችና አጋላጭ ምክንያቶች amele Demisew Sep 3, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የስኳር ህመም የሚከሰተው ሰውነት በደምስር ውስጥ ያለን ስኳር (ግሉኮስ) በሙሉ በተገቢው መጠን ማመንጨት ሲያቅተው ነው። በዋናነት አራት የስኳር ህመም አይነቶች አሉ፤ እነሱም አይነት አንድ፣ አይነት ሁለት፣ በእርግዝና ወቅት የሚከሰትና በሌሎች…
የሀገር ውስጥ ዜና በጎፋ ዞን በመሬት መንሸራተት አደጋ ጉዳት የደረሰባቸውን ወገኖች ለማቋቋም የድጋፍ ማሰባሰቢያ መድረክ እየተካሄደ ነው amele Demisew Sep 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በደረሰው የመሬት መንሸራተት አደጋ ጉዳት የደረሰባቸውን ወገኖች ለማቋቋም የድጋፍ ማሰባሰቢያ መድረክ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡ በአደጋው ሕይወታቸው ላጡ ዜጎች የ40 ቀን…
የሀገር ውስጥ ዜና ፓርኩ ከውጭ የሚገቡ ዕቃዎችን በሀገር ውስጥ መተካት ላይ በትኩረት እየሠራ መሆኑ ተገለጸ amele Demisew Aug 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሐዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ የወጪ ንግድን ለማሳደግ እና ከውጭ የሚገቡ ዕቃዎችን በሀገር ውስጥ ለመተካት ትኩረት ሰጥቶ እየሠራ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት፣ የሲዳማ ክልል ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ እና ሐዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ በጋራ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ዳካ አዲስ በረራ ሊጀምር ነው amele Demisew Aug 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የባንግላዲሽ ዋና ከተማ ወደሆነችው ዳካ አዲስ በረራ ሊጀምር መሆኑን አስታወቀ፡፡ አየር መንገዱ ወደ ዳካ ከተማ ከጥቅምት 22 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ በሳምንት ስድስት ቀናት አዲስ በረራ እንደሚጀምር…
የሀገር ውስጥ ዜና 33ኛው ሀገር አቀፍ የትምህርት ጉባዔ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀመረ amele Demisew Aug 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 33ኛው ሀገር አቀፍ የትምህርት ጉባዔ ዛሬ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀመሯል። ጉባዔው "ፍትሃዊና ጥራት ያለው ትምህርት ለሁሉም" በሚል መሪ ሃሳብ ነው እየተካሄደ የሚገኘው፡፡ የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በዚህ ወቅት÷በትምህርት ዘርፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የታክስ ንቅናቄ መድረክ እየተካሄደ ነው amele Demisew Aug 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የ2017 በጀት ዓመት የታክስ ንቅናቄ እና የግብር ከፋዮች የእውቅናና ምስጋና መርሐ-ግብር እየተካሄደ ነው። ንቅናቁው"ግብር ለሀገር ክብር" በሚል መሪ-ሃሳብ ነው እየተካሄደ የሚገኘው፡፡ በመርሐ ግብሩ የክልሉ…