Fana: At a Speed of Life!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የተለያዩ ሹመቶችን ሰጡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የመደመር መንግሥት ምስረታ እንደቀጠለ ሲሆን ፥ በዛሬው ዕለት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተለያዩ  ሹመቶችን ሰጥተዋል።

በዚህም መሰረት፦

  1. ሙሐዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት – በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት በሚኒስትር ማዕረግ – የዴሊቨሪ ክትትል ዘርፍ ኃላፊ

 

  1. አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ – በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት በሚኒስትር ማዕረግ – የENFI ክትትል ዘርፍ ኃላፊ

 

  1. ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር) – በሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ አስተባባሪ

 

  1. አቶ ፍሰሃ ደሳለኝ – በሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ አስተባባሪ

 

  1. ደረጀ ድጉማ (ዶ/ር) – በሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ አስተባባሪ

 

  1. አቶ ተስፋሁን ጎበዛይ – በሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ አስተባባሪ

 

  1. አቶ ሀብታሙ ሲሳይ – በሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ አስተባባሪ

 

#የመደመር_መንግሥት

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.