Fana: At a Speed of Life!

የአፍሪካን የወደፊት እጣ ፈንታ በጋራ ልንገነባው የተገባ ኃላፊነታችን ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካን የወደፊት እጣ ፈንታ በጋራ ልንገነባው የተገባ ኃላፊነታችን ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በኬንያ የላሙ የነዳጅ ማጣሪያ ፕሮጀክት ግንባታ ማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓት ላይ…

ፋይዳ የአርሶ አደሮችን የግብርና ፋይናንስ ተጠቃሚነት ለማሳለጥ ወሳኝ ነው – ዮዳሄ አርዓያሥላሴ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የዲጂታል መሰረተ ልማትና ፋይዳ መታወቂያ የአርሶ አደሮችን የግብርና ፋይናንስ ተጠቃሚነት ለማሳለጥ ወሳኝ ነው አሉ የፋይዳ ቨርስ ዋና ሥራ አሥፈፃሚ ዮዳሄ አርዓያሥላሴ፡፡ በዓድዋ ድል መታሰቢያ እየተካሄደ የሚገኘው ሁለተኛው ፋይናንስ ፎረም…

ኢትዮጵያ – ታላቅ ሀገር፣ ትልቅ ሕዝብ፣ ታላቅ ርዕይ የሀገር መከላከያ ሠራዊት፡ የሀገረ መንግሥት ግንባታ እና የሉዓላዊነት ዘብ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ታሪክ የሀገር መከላከያ ሠራዊት የሀገረ መንግሥት ህልውና፣ የሉዓላዊነት እና የፅናት ዋና አምድ ሆኖ ዘመናትን ተሻግሯል። ባለፉት ዘመናት በሀገሪቱ ላይ በተፈራረቁ የፖለቲካ ስርዓቶች ውስጥ ሠራዊቱ የከፈለውን…

ትልቅ ሀገር – ትልቅ ሕዝብ – ታላቅ ርዕይ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ከትላንት እንማራለን፤ ዛሬን እንሰራለን ነገን የተሻለ እናደርጋለን። ይህንን ንግግር የተናገሩት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ናቸው፡፡ ይህ ከትናንት የመማር፣ ዛሬን የመትጋትና የተሻለ ነገን የማኖር ሀሳብ እንደ ቀላል የሚወሰድ…

በኦሮሚያ ክልል 21 የነበሩ ዞኖችን በ6 ዞኖች ያዋቀረው አዲሱ አደረጃጀት

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ጨፌ ኦሮሚያ በዛሬው ዕለት ባካሄደው 1ኛ ዓመት 7ኛ የሥራ ዘመን 1ኛ መደበኛ ጉባዔው የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት አስፈጻሚ አካላት የማቋቋሚያ አዋጅን አጽድቋል። ዛሬ በጨፌው የጸደቀው የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት አስፈጻሚ አካላት አዋጅ ረቂቅ…

በኦሮሚያ ክልል የሕዝቡን ተጠቃሚነት ይበልጥ ማሳደግ የሚያስችል አደረጃጀት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ጨፌ ኦሮሚያ እያካሄደ ባለው 1ኛ ዓመት 7ኛ የሥራ ዘመን 1ኛ መደበኛ ጉባዔው የቀረበለትን የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት አስፈጻሚ አካላት የማቋቋሚያ አዋጅ አጽድቋል። በጉዳዩ ላይ መግለጫ የሰጡት የክልሉ ፍትሕ ቢሮ ሃላፊ አቶ ጉዮ ዋሪዮ እንዳሉት÷…

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ ምን አሉ?

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) አሁን ሀሳብ መሬት ነክቷል። ራዕይ ተግባር ሆኗል። ዛሬ በጂቡቲ ደመርጆግ የተካሄደው ተራ ሥነ ሥርዓት አይደለም። የአንድ አህጉር አዲስ ምዕራፍ መክፈቻ እንጂ። የአፍሪካ ቀንድ፣ ከግጭትና አለመግባባት ታሪኩ ወጥቶ፣ ወደ ትብብርና ወደ…

በመደመር መንግሥት እሳቤ የተቃኘው የልማት ጉዞ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በአሁኑ ወቅት እየተገነቡ የሚገኙት ግዙፍ የልማት ፕሮጀክቶችና ተቋማት ለአንድ የምርጫ ዘመን ብቻ የሚያገለግሉ ሳይሆኑ ለትውልድ የሚሻገሩ ናቸው። ይህ የትውልድ ቀጣይነትን ለማረጋገጥ የሚደረግ ጥረት ሕዝቡ በመንግሥትና በሥርዓቱ ላይ…

የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን ትግራይ ቴሌቪዥንን አገደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ትግራይ ቴሌቪዥን ባሳራጫቸው የሀገርን ብሔራዊ ጥቅም አደጋ ላይ በሚጥሉ መልዕክቶች ታግዷል አለ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን፡፡ ባለስልጣኑ ባወጣው መግለጫ በመንግሥት እና በሕወሓት መካከል በፕሬቶሪያ የተፈጸመውን የሰላም ስምምነት…