Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ አንድነትና ሉዓላዊነት መሠረት፤ የሀገር መከላከያ ሠራዊት

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በማንኛውም ጊዜ የላቀ ግዳጅ መፈጸም የሠራዊታችን የሀገር ፍቅር፣ የጽናትና የተልዕኮ ቁርጠኝነት መገለጫ ነው። ይህ የሠራዊታችን ድንቅ አባባል የሀገር ፍቅርን፣ የተልዕኮ ቁርጠኝነትን፣ የወታደራዊ ጽናትንና ለሀገር ሉዓላዊነት የመቆም የማይናወጥ…

የህዝብ ጋሻና የሉዓላዊነት አምባ – የሀገር መከላከያ ሠራዊት

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ከሀገር ጥንካሬ መሠረቶች አንደኛው ለሀገርና ለህዝብ የቆመ፣ ሉዓላዊነትን ለማስከበር የሚሰራ ጥንካሬና ዘመናዊነትን የተላበሰ ተቋም ባለቤት መሆን ይጠቀሳል፤ ይህም ተቋም የሀገር መከላከያ ሠራዊት ነው። የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት በዚህ ረገድ…

“የድል ሠራዊት” በሚል መሪ ቃል እየተከበረ ለሚገኘው 119ኛው የመከላከያ ሠራዊት ቀን በዓል እንኳን በሠላም አደረሳችሁ።

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ጥቅምት 15 ቀን 2019 ዓ.ም ጥቅምት 15 ቀን 1900 ዓ.ም ዓጼ ምኒልክ የጦር ሚኒስቴር መሥሪያ ቤት ያቋቋሙበት እና ፊት አውራሪ ሀብተጊዮርጊስ ዲነግዴን የጦር ሚኒስትር አድርገው የሾሙበት ዕለት ነው። የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ቀን በዚህ ታሪካዊ ዕለት…

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለ10 ምሁራን የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ሰጠ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ)የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለ10 ምሁራን የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ሰጥቷል፡፡ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አስተዳደር ቦርድ ጥቅምት 12 ቀን 2019 ዓ.ም ባካሄደው ስብሰባ የ10 ምሁራንን የሙሉ ፕሮፌሰርነት ደረጃ እድገት አፅድቋል። እድገቱ…

የሀገሪቱን እምቅ አቅም በአግባቡ ለመጠቀም መዋቅራዊ ስብራቶች ሊቃኑ ይገባል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀገሪቱን እምቅ አቅም በአግባቡ ለመጠቀም አስተሳሰባዊና መዋቅራዊ ስብራቶች ሊቃኑ ይገባል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዛሬው ዕለት የመገጭ ግድብ ፕሮጀክትን መርቀው ለአገልግሎት ክፍት…

የትግራይ ህዝብ የለውጥ ፍላጎት ከፍተኛ ነው – ረዳኤ ኃለፎም

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የትግራይ ህዝብ የለውጥ ፍላጎት ከፍተኛ ነው አሉ የትግራይ ክልል ባለአደራ አስተዳደር የፖለቲካ ጉዳዮችና የህዝብ አደረጃት ዋና አስፈጻሚ  ረዳኤ ኃለፎም፡፡ ዋና አስፈጻሚው እንዳሉት የትግራይ ህዝብ ላለፉት አምስትና ስድስት ዓመታት…

በደብረ ማርቆስና እንጅባራ ከተሞች መከላከያ ሰራዊትን የሚደግፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በደብረ ማርቆስና እንጅባራ ከተሞች መከላከያ ሠራዊትን የሚደግፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው። በድጋፍ ሰልፉ ላይ የሀገር ሽማግሌዎች፣ የሃይማኖት አባቶች፣ ሴቶችና ወጣቶች እንዲሁም ሌሎች የሕብረተሰብ ክፍሎች ተገኝተዋል። ሰልፈኞቹ የሠራዊቱን…

የጉባ ብስራቶች ለኢትዮጵያ ሥልጣኔ መሰረት የሚጥሉ አስተማማኝ ተቋማዊ ቁመናና አቅጣጫ ይዘዋል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የጉባ ብስራቶች ለኢትዮጵያ ብልጽግና መሰረት የሚጥሉ አስተማማኝ ተቋማዊ ቁመናና አቅጣጫ ይዘዋል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ ኒውክሊየር ኃይል ኮሚሽንን በዛሬው ዕለት…

ባየርን ሙኒክ ከአርሰናል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የ3ኛ ዙር መርሐ ግብር ዛሬ ምሽት ዘጠኝ ጨዋታዎች ይደረጋሉ፡፡ የጀርመኑ ክለብ ባየርን ሙኒክ በሜዳው አልያንዝ አሬና ምሽት 4 ሰዓት ላይ የእንግሊዙን ክለብ አርሰናል ያስተናግዳል፡፡ ባየርን ሙኒክ በውድድር ዓመቱ…

አዲስ አበባ ለዓለም አቀፍ የስፖርት ውድድሮች ተመራጭ ከተማ እየሆነች ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) አዲስ አበባ በስፖርት መሰረተ ልማት በተመዘገቡ አስደናቂ ውጤቶች ለዓለም አቀፍ የስፖርት ውድድሮች ተመራጭ ከተማ እየሆነች ነው፡፡ የከተማ ልማት ለዜጎች ጤናማ፣ ደህንነቱ የተጠበቀና ምቹ ሕይወት ለመኖር የሚያስችሉ አካባቢዎችን መፍጠርን ይጨምራል።…