የሀገር ውስጥ ዜና ለጋራ ርዕይ የሚታትር የጋራ ግብ ያለው አመራር መፍጠር ተችሏል – አቶ አረጋ ከበደ emebet sisay Aug 26, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የአሻጋሪ እድገትና የዘላቂ ልማት ዕቅዱን በባለቤትነት ይዞ የሚፈጽም፣ በጋራ ርዕይ ላይ የሚታትርና በዓላማ የተግባባ አመራር መፍጠር ተችሏል አሉ። የክልሉ የ2018 በጀት ዓመት የአሻጋሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና በምክክሩ መግባባት ላይ የተደረሰባቸው ሀሳቦች የኢትዮጵያን ውስብስብ ችግሮች የሚፈቱ ናቸው – ኢዜማ emebet sisay Aug 26, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀገራዊ የምክክር ጉባኤ መግባባት ላይ የተደረሰባቸው ሀሳቦች የኢትዮጵያን ውስብስብ ችግሮች የሚፈቱ ናቸው አለ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ (ኢዜማ)፡፡ የፓርቲው ሊቀመንበር ሙሉዓለም ተገኘወርቅ (ዶ/ር) በዛሬው ዕለት በሰጡት መግለጫ ኢዜማ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሁሉም አማራጮች የአህጉሪቱን የጤና ሉዓላዊነት ማረጋገጥ ይገባል – መሐሙድ አሊ ዩሱፍ emebet sisay Aug 25, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሁሉንም አማራጮች በመጠቀም የአህጉሪቱን የጤና ሉዓላዊነት ማረጋገጥ ቀጣይነት ያለው ተግባር ሊሆን ይገባል አሉ የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር መሐሙድ አሊ ዩሱፍ፡፡ በአምስት የጤና ዘርፍ ምሰሶዎች ላይ ትኩረት በማድረግ ለአራት ቀናት…
የሀገር ውስጥ ዜና ቃልን በተግባር emebet sisay Aug 25, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19 ፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በመገጭ ግድብ ላይ ነፍስ የዘራው የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ውሳኔ የመደመር መንግሥት ፕሮጀክቶችን ከመጀመር ባለፈ በተያዘላቸው ጊዜና በሚፈለገው ጥራት ስለማጠናቀቁ ምስክር ነው። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአማራ…
የሀገር ውስጥ ዜና የለነገዋ የሴቶች የተሃድሶና ክህሎት ማበልፀጊያ ማዕከል ላይ እያየን ያለው ለውጥ ከሁሉ የሚልቅ ነው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ emebet sisay Aug 25, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በከተማችን ላይ ከሚታየው ለውጥ ሁሉ የሚልቀው የለነገዋ የሴቶች የተሃድሶና ክህሎት ማበልፀጊያ ማዕከል ላይ እያየን ያለው ለውጥ ነው አሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ። ከንቲባዋ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ፥ ዛሬ የልጆች ኢንቨስትመንት ፈንድ…
የሀገር ውስጥ ዜና የ12 ኛ ክፍል ተፈታኞች ውጤታቸውን ዛሬ ከምሽቱ 1 ስዓት ጀምሮ ማየት ይችላሉ emebet sisay Aug 25, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ)የ12 ክፍል ተፈታኞች ውጤታቸውን ዛሬ ከምሽቱ 1 ስዓት ጀምሮ ማየት ይችላሉ አለ የትምህርት ምዘና እና ፈተናዎች አገልግሎት። የ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሠርቲፊኬት ፈተና ውጤት የሚገለጽባቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የጤና አገልግሎት ላይ በምታደርገው ኢንቨስትመንት ሚሊዮኖችን ተጠቃሚ አድርጋለች – ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ emebet sisay Aug 25, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ በመሠረታዊ የጤና አገልግሎት ላይ የተደረገው ኢንቨስትመንት የጤና አገልግሎቶችን ወደ ማኅበረሰቡ ተደራሽ በማድረግ ሚሊዮኖችን የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ማድረግ ተችሏል አሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ። 76ኛው የዓለም ጤና ድርጅት የአፍሪካ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለመውሊድ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ emebet sisay Aug 24, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች ለ1 ሺህ 501ኛው የነቢዩ መሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የልደት በዓል (መውሊድ) የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ከንቲባዋ በመልዕክታቸው፥ በዓሉን እንደከዚህ…
የሀገር ውስጥ ዜና የውጊያ አቅጣጫ ቀያሪ፤ የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ emebet sisay Aug 24, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገር መከላከያ ሰራዊት በሕዝባዊነት፤ በሥነ ምግባርና ሀገርን ባለማስደፈር ወኔውና ብቃቱ ደማቅ ታሪክ የጻፈ የሕዝብ ተቋም ነው፡፡ ይህ ሰራዊት የዜጎችን ሰላምና ደህንነት እንዲሁም የሀገርን ዳር ድንበር በጽናት ከመጠበቅ ባሻገር…
የሀገር ውስጥ ዜና ስለኢትዮጵያ የሚጸልዩት ኡሁሩ ኬንያታ emebet sisay Aug 22, 2026 0 የኢትዮጵያ ሰላም ጥቅሙ ከኢትዮጵያ ያልፋል። ከቀጣናውም ይገዝፋል። ኢትዮጵያ የግፉአን ሁሉ የነጻነት ምልክታቸው ናት። በአፍሪካ ቀንድ ቀጣና መልክዓ ፖለቲካ አውራ ሀገርም ናት። የአፍሪካ መዲና የመቻልም ምልክት ናት። የምስራቅ አፍሪካ የታሪክና የፖለቲካ እጣፈንታ ከኢትዮጵያ ሀገራዊ መረጋጋት…