Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ እና ብሪክስ – የንግድ ዲፕሎማሲ ስኬት

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የብሪክስ ስብስብ አባል መሆኗ በዓለም አቀፍ የኢኮኖሚና ዲፕሎማሲያዊ መድረክ ላይ አዲስ ምዕራፍ የከፈተ ሆኗል፡፡ በተለይም ለአስርት ዓመታት ስታካሂድ ለቆየችው የዓለም ንግድ ድርጅት አባልነት ሂደት ከስብስቡ ትልቅ…

የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲ ስኬት ማሳያ፡ ብሪክስ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ እያሳየች ያለው ስኬታማ ዲፕሎማሲ በተለያዩ ዘርፎች አበረታች ውጤቶች እንዲመዘገቡ አስችሏል፡፡ ኢትዮጵያ የብሪክስ አባል ሀገር ለመሆን የበቃችው እንዲሁ በቀላሉ እና በሚመች መንገድ ሳይሆን በብዙ የዲፕሎማሲ…

በመፍጠን፣ መዝለልና መስፈንጠር የተቃኘው የኢትዮጵያ ዕድገት ጉዞ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የታሪክ ለውጥ በራሱ ፍጥነት ይጓዛል፤ አንዳንዴ በዝግታ እና በተለመደ አካሄድ፣ አንዳንዴ ደግሞ የመንገዱን አቅጣጫ በሚቀይር ፈጣንና ተወዳዳሪ በሆነ መልኩ። በማንኛውም ሀገር የዕድገት ታሪክ ውስጥ ፈተናዎች ያጋጥማሉ። ልዩነቱ ግን ለእነዚያ…

2018 ዓመት በክልላችን የህዝብ ተጠቃሚነት የተረጋገጠበት ዓመት ነው – ኦርዲን በድሪ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 2018 ዓመት በክልላችን የህዝብ ንቁ ተሳትፎና ተጠቃሚነት የተረጋገጠበት ዓመት ነው አሉ የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ፡፡ በሀረሪ ክልል ጳጉሜን 5 “የነገ ቀን” በድምቀት ተከብሯል። በዚሁ ወቅት አቶ አርዲን በድሪ…

በብዝኃነት ውስጥ ያለውን አንድነት በማጠናከር የህዝብን ተጠቃሚነት ማረጋገጥ ይገባል – ርዕሰ መስተዳድር ዓለሚቱ ኡሞድ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በብዝኃነት ውስጥ ያለውን አንድነት በማጠናከር የህዝብን ተጠቃሚነት ማረጋገጥ ይገባል አሉ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዓለሚቱ ኡሞድ። ጳጉሜን 4 የህብር ቀን ‘ኢትዮጵያ በህብር ቀለም የተፃፈች ሀገር’ በሚል መሪ ሃሳብ በጋምቤላ ከተማ…

አብሮነትንና አንድነትን በማጠናከር ለወገን አለኝታነትን ማሳየት ይገባል – አቶ ኦርዲን በድሪ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አብሮነትንና አንድነትን በማጠናከር ለወገን አለኝታነትን ማሳየት ይገባል አሉ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ የኅብር ቀንን ምክንያት በማድረግ ለአረጋውያን ማዕድ አጋርተዋል። በህይወት ፋና አጠቃላይ…

ሕብረ ብሔራዊነት፡ የኢትዮጵያውያን የዘመናት አሸናፊነት ማዕከል

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ የታሪክ ጉዞ ውስጥ የኅብረት፣ የአንድነት እና የጋራ ጽናት ጥበብ ሁልጊዜም የማይበገር የድል መሠረት ሆኖ አልፏል። አባቶቻችን «ድር ቢያብር አንበሳ ያስር» ብለው እንደተረቱት፣ ኢትዮጵያውያን በአንድ ዓላማና በጋራ ልብ ሲቆሙ…

ኢትዮጵያ የበለጸገ የህብረተሰብ ሀብት ክምችት ያላት ሀገር ናት – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የበለጸገ የህብረተሰብ ሀብት ክምችት ያላት ሀገር ናት አሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡ በኅብር ቀን አሮጌውን ዓመት አልፈን ወደ አዲስ ዓመት መሸጋገርን ከሚያበስሩ ውብ እና ህብራዊ ባህሎቻችን መካከል…

በኦሮሚያ ክልል ለአዲሱ ዓመት እስካሁን ከ400 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ዜጎች ማዕድ ተጋርቷል

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል የ2019 ዓ.ም ዘመን መለወጫ በዓልን ምክንያት በማድረግ እስካሁን ከ400 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ዜጎች ማዕድ ተጋርቷል አለ የክልሉ ሠራተኛና ማኅበራዊ ጉዳዮች ቢሮ። በቢሮው የማኅበራዊ ጥበቃ ዳይሬክተር አብዱላሂ አሕመድ ለፋና…

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽንና ዳሽን ባንክ በፋይናንስ አቅርቦት በትብብር ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን እና ዳሽን ባንክ በጆይንት ቬንቸርና ኢንቨስትመንት የቤት ልማት ሥራዎች በፋይናንስ አቅርቦት ላይ በጋራ ለመስራት ተስማምተዋል፡፡ ስምምነቱን የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ረሻድ ከማል (ዶ/ር) እና…