ኢትዮጵያ መድኃኒትና የሕክምና መገልገያዎችን የማምረት አቅሟ እያደገ ነው – ዶ/ር መቅደስ ዳባ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ መድኃኒትና የሕክምና መገልገያዎችን በሀገር ውስጥ የማምረት አቅሟ እያደገ ነው አሉ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ።
13ኛው የምሥራቅ አፍሪካ የጤና አጠባበቅ ፌዴሬሽን ኮንፍረንስ እና ዓለም አቀፍ ኤግዚቢሽን "በምሥራቅ አፍሪካ…