Fana: At a Speed of Life!

የምክክር ጉባኤው ውጤታማ ሂደት ተስፋን የሚያለመልም ነው – ተመካካሪዎች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀገራዊ ምክክር ጉባኤው የሁሉም ኢትዮጵያውያን ድምጾች የሚስተጋቡበት አሳታፊና ግልጽ የመግባባት መድረክ ነው ይህም ተስፋን የሚያለመልም ነው አሉ ተመካካሪዎች። የኢትዮጵያ ዋናው ሀገራዊ ምክክር ጉባኤ ከሐምሌ 8 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ መካሄዱን…

ኢትዮጵያ የሚለው ስም በጋራ የመቻልና የጽኑ አቋም ተምሳሌት ነው – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የሚለው ስም በጋራ የመቻልና የጽኑ አቋም ተምሳሌት ነው አለ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አገልግሎቱ የአንድ ጀምበር አረንጓዴ ዐሻራ ችግኝ ተከላ መርሐ ግብር በስኬት መጠናቀቁን አስመልክቶ መልዕክት አስተላልፏል፡፡ በመልዕክቱም…

የዛሬው ዕለት የኢትዮጵያ ሕዝብ አንድነቱንና ጥንካሬውን በተግባር ያረጋገጠበት ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአንድ ጀምበር አረንጓዴ ዐሻራ ስኬት የኢትዮጵያ ሕዝብ አንድነቱን እና ጥንካሬውን በተግባር ያረጋገጠበት ታሪካዊ ሥራ ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ…

ዛሬ ኢትዮጵያ ክብረወሰን የሰበረችበት እና ማድረግ መቻሏን ያሳየችበት ዕለት ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዛሬ በአንድ ቀን 805 ነጥብ 3 ሚሊየን ችግኝ በመትከል ኢትዮጵያ ክብረወሰን የሰበረችበት እና ማድረግ መቻሏን ደጋግማ ያሳየችበት ዕለት ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በአንድ ጀምበር…

የአንድ ጀምበር አረንጓዴ ዐሻራ ስኬት ኢትዮጵያውያን በመደመር ያቀዱትን መተግበር እንደሚችሉ ያሳዩበት ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአንድ ጀምበር የአረንጓዴ ዐሻራ ስኬት ኢትዮጵያውያን በመደመር ያቀዱትን መተግበር እንደሚችሉ ያሳዩበት ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሰጡት መግለጫ ÷ በአንድ ጀምበር የአረንጓዴ ዐሻራ ችግኝ ተከላ መርሐ…

በአንድ ጀምበር የአረንጓዴ ዐሻራ 805 ነጥብ 3 ሚሊየን ችግኞች ተተክለዋል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በዘንድሮው የአንድ ጀምበር የአረንጓዴ ዐሻራ ችግኝ ተከላ መርሐ ግብር 805 ነጥብ 3 ሚሊየን በላይ ችግኞች ተተክለዋል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በሰጡት መግለጫ እንዳሉት ÷ በዛሬው…

በቤንች ሸኮ ዞን የተገነቡ ሞዴል የገጠር መንደሮች ተመረቁ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) በቤንች ሸኮ ዞን የተገነቡ ሞዴል የገጠር መንደሮችን መርቀው ለተጠቃሚዎች አስረክበዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በዚህ ወቅት እንዳሉት ÷ የመደመር መንግሥት ሰው ተኮር…

አረንጓዴ ዐሻራ የተፈጥሮ አደጋ ስጋትን ለመቀነስ አስተዋፅኦ አለው – የደሴ ከተማ ነዋሪዎች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የደሴ ከተማ ነዋሪዎች አረንጓዴ ዐሻራ የአየር ንብረት ለውጥ የሚያስከትላቸውን የተፈጥሮ አደጋዎችን ለመቀነስ ከፍተኛ አስተዋጽኦ አለው አሉ ነዋሪዎቹ "ተስፋን እንትከል" በሚል መሪ ቃል በአንድ ጀምበር 800 ሚሊየን ችግኝ የመትከል መርሐ ግብር…

የኦሮሚያ ስቴት ዩኒቨርሲቲ ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ስቴት ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ መርሐ ግብሮች በመጀመሪያ እና በሁለተኛ ዲግሪ ያሰለጠናቸውን 927 ተማሪዎች አስመርቋል። በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ገረመው ሁሉቃ (ዶ/ር) እንዳሉት፤ ዩኒቨርሲቲው ከተለያዩ ሀገር አቀፍ…

ችግኝ፣ ክረምት እና ኢትዮጵያውያን

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ክረምት ከሰኔ ማግስት እስከ መስከረም ማብቂያ ድረስ ምድርን የሚያርስ፣ የጎሰቆለው እና ግጦሽ ያገረጣው ጋራ እና ሸንተረር በአረንጓዴ ካባ የሚሸፍን እና ሕይወትን አዲስ መልክ የሚሰጥ የተፈጥሮ ድንቅ ስጦታ ይታይበታል። ይህ የዝናብ ወቅት…