ጤና የልብ ህመም በምን ምክንያት ይከሰታል? Feven Bishaw Jun 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የልብ ህመም የልብን ስራ የሚያስተጓጉሉ የተለያዩ የልብና የደም ዝውውር ችግሮችን የሚያጠቃልልና ከባድ ከሚባሉት የህመም አይነቶች የሚመደብ ነው። የልብ የጤና ችግሮች በሁለት ይከፈላሉ፤ እነርሱም፦ ከውልደት ጋር (በተፈጥሮ) የሚመጡ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች ከሲቪል ማህበረሰብ ተቋማት ተወካዮች ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Jun 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በመዲናዋ ከሚገኙ የሲቪል ማህበረሰብ ተቋማት ተወካዮች ጋር ተወያይተዋል። ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው "የተደራጀ የሲቪል ማህበራት ተሳትፎ ለሁለንተናዊ ብልጽግና “ በሚል መሪ ቃል በከተማችን ከሚገኙ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ለአፍሪካ ሠላም ቀጣይነት እየሠራች ነው – ሰማ ጥሩነህ (ዶ/ር) Feven Bishaw Jun 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ለቀጣናውና ለአፍሪካ ሠላም ቀጣይነት ባለው መልኩ ስትሠራ መቆየቷንና አሁንም ብዙ ዋጋ እየከፈለች መሆኗን የብልፅግና ፓርቲ የፖለቲካና አቅም ግንባታ ዘርፍ ኃላፊ ሰማ ጥሩነህ (ዶ/ር) ገለጹ። በብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ…
የሀገር ውስጥ ዜና በትግራይ ክልል 400 ሺህ ኩንታል ማዳበሪያ ለአርሶ አደሮች ተሠራጨ Feven Bishaw Jun 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል ለ2016/17 የምርት ዘመን ከሚያስፈልገው 700 ሺህ ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ከ400 ሺህ ኩንታል በላይ ለአርሶ አደሮች መድረሱ ተገለጸ፡፡ ቀሪው 300 ሺህ ኩንታል ማዳበሪያ በሚቀጥሉት 10 ቀናት ይደርሳል ተብሎ እንደሚጠበቅ የክልሉ…
ስፓርት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የጨዋታ መርሐ-ግብር ይፋ ሆነ Feven Bishaw Jun 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ2024/25 የውድድር ዓመት የጨዋታ መርሐ-ግብር በዛሬው ዕለት ይፋ ተደርጓል። በዚሁ መሠረት የ2024/25 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ በፈረንጆቹ ነሐሴ 16 ቀን 2024 ማንቼስተር ዩናይትድ ከፉልሃም በሚያደርጉት ጨዋታ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለሀገራዊ ምክክር አጀንዳ በመቅረፅ ሂደት የሚተኮርባቸው ጉዳዮች :- Feven Bishaw Jun 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የምክክር አጀንዳዎችን በማሰባሰብ እና በመቅረፅ ሂደት ውስጥ ዘርፈ-ብዙ ተግባራትን ያከናውናል፡፡ ከሁሉም የሀገሪቱ ክፍሎችና ከዳያስፖራው ማኅበረሰብ÷ ግልፅ፣ አካታችና አሳታፊ በሆነ መንገድ የተሰበሰቡ…
የሀገር ውስጥ ዜና የክልሉ የአደጋ ስጋት አመራር ም/ቤት ምስረታ እየተካሄደ ነው Feven Bishaw Jun 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የአደጋ ስጋት አመራር ምክር ቤት የምስረታ መርሐ-ግብር በወላይታ ሶዶ ከተማ በመካሄድ ላይ ነው፡፡ በምስረታ መድረኩ ላይ÷ የክልሉ ርዕሰ መሥተዳድር ጥላሁን ከበደ እና ሌሎች ከፍተኛ አመራሮች መገኘታቸውን የርዕሰ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) አቅጣጫ መሰረት በጎንደር እየተገነቡ ያሉ ፕሮጀክቶች አፈጻጸም አበረታች መሆኑ ተገለጸ Feven Bishaw Jun 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሰጡት አቅጣጫ መሠረት በጎንደር ከተማ እየተከናወኑ ያሉ የተለያዩ ፕሮጀክቶች ግንባታ አፈጻጸም አበረታች መሆኑ ተመላከተ፡፡ በክልሉ ርዕሰ መሥተዳድር የተቋቋመው ግብረ-ኃይል በጎንደር ከተማ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ታዬ ከተመድ ጠቅላላ ጉባዔ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Jun 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አፅቀሥላሴ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ ፕሬዚዳንት ዴኒስ ፍራንሲስ ጋር ተወያዩ። አምባሳደር ታዬ አፅቀሥላሴና ፕሬዚዳንት ዴኒስ ፍራንሲስ በጋራ በሚሰሩባቸው ጉዳዮችና በአፍሪካ ቀንድ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ጠንካራ የማክሮ ኢኮኖሚ ገንብታለች -የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት Feven Bishaw Jun 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እድገቷ ያልተቋረጠ፣ በብዙ ፈተናዎች ውስጥም ቢሆን እንኳን እድገቷ ያልተገታ፣ ጠንካራ መሰረት ላይ የተገነባ የማክሮ ኢኮኖሚ ለመገንባት የቻለች ሀገር መሆኗ የተመሰከረበት ነበር ሲሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሰላማዊት ካሳ…