Fana: At a Speed of Life!

አመታዊ የናይል ወንዝ ፍትሀዊ ተጠቃሚነትና ቀጠናዊ ትስስር ኮንፍረንስ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 3ተኛው አመታዊ የናይል ወንዝ ፍትሀዊ ተጠቃሚነትና ቀጠናዊ ትስስር ኮንፍረንስ በአዲስ አበባ በመካሄድ ላይ ነው። ኮንፍረንሱ"የጋራ ሀብት ለጋራ መጻኢ ጊዜና ለጋራ ብልጽግና" በሚል መሪ ሃሳብ በውጭ ጉዳይ ኢንስቲቲዩት፤በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና በውሀና…

በሀረሪ ክልል የኢድ አል አድሃ በዓልን ምክንያት በማድረግ የፅዳት ዘመቻ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)በሀረሪ ክልል የሚገኙ የተለያዩ የእምነት አባቶችና ተከታዮች 1 ሺህ 445ኛውን የኢድ አል አድሃ በዓል ምክንያት በማድረግ ምዕመናኑ የኢድ ሰላት የሚያደርሱበትን ስፍራ አፅድተዋል። በመረሃ ግብሩ ላይ የክልሉ ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ሀላፊ አቶ ቶፊቅ…

የትራፊክ አደጋን ለመቀነስ ስራዎች እየተሰሩ ቢሆንም የችግሩ አሳሳቢነት ግን እየከፋ ነው- ዓለሙ ስሜ(ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የትራፊክ አደጋን ለመቀነስ ስራዎች እየተሰሩ ቢሆንም የችግሩ አሳሳቢነት ግን እየከፋ መሆኑን የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡ የመንገድ ደህንነትን ማስጠበቅ ላይ ትኩረቱን ያደረገ የባለድርሻ አካላት የምክክር መድረክ…

ኢድ አል አደሃ አረፋ በዓልን የተቸገሩ ወገኖችን በመደገፍ ማሳለፍ ይገባል- የእስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት

አዲስ አበባ፤ ሰኔ 8: 2016 ((ኤፍ ቢ ሲ)- ሕዝበ ሙስሊሙ የኢድ አል አድሃ አረፋ በዓልን ሲያከብር በሃይማኖቱ አስተምህሮ መሰረት የተቸገሩ ወገኖችን በማሰብና ያለውን በማካፈል መሆን እንዳለበት የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት አስታወቀ፡፡ ምክር ቤቱ መላውን…

1ነጥብ 8 ሚሊየን ሄክታር መሬት በበቆሎ ለመሸፈን አቅደን እየሰራን ነው-አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዚህ ዓመት እንደ ክልል 1ነጥብ 8 ሚሊየን ሄክታር መሬት በበቆሎ ለመሸፈን አቅደን በመስራት ላይ እንገኛለን ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ርእሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ተናገሩ፡፡ ከዚህ ውስጥ ሁለቱ የጉጂ ዞኖች ከዓመቱ የክልሉ የበቆሎ እርሻ…

1 ሺህ 149 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ አረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው እለት በሶስት ዙር በተከናወነ በረራ በሳዑዲ አረቢያ በችግር ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 149 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ። የተመለሱት ዜጎች ሁሉም ወንዶች ሲሆኑ÷ ከእነሱ ውስጥ እድሜያቸው ከ18 አመት በታች የሆኑ 10 ታዳጊዎች ይገኙበታል።…

በ2017 የትውልድ ምርታማነትን ማስቀጠል ይገባል – ም/ጠ/ሚ ተመስገን

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2017 ምርትና ምርታማነትን ማሳደግ፣ የሰላም ሁኔታዎቻችንን ማፅናት እንዲሁም የትውልድ ምርታማነትን ማስቀጠል እንደሚገባ አቅጣጫ አስቀምጠናል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለፁ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ…

የሪፐብሊካን ጥበቃ ሃይል ለልዩ ተልዕኮ ያሰለጠናቸውን የሰራዊት አባላት አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሪፐብሊካን ጥበቃ ሃይል ሁሉን አቀፍ ውስብስብ ግዳጆችን በአንድ ጊዜ መወጣት የሚችሉ የልዩ ሃይል አባላትን አስመርቋል። የምረቃ ስነ ሰርዓቱ ላይ ጀኔራል ጌታቸው ጉዲና÷ አሁን ላይ የምንገኝበት አለም አቀፍ ሁኔታ ውስብስብና ተለዋዋጭ የጦርነት አውድ…

ከተረጂነት አስተሳሰብ ለመላቀቅ በ25 ከተሞች የተካሄዱ ህዝባዊ የውይይት መድረኮች ስኬታማ ነበሩ – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) "ከተረጂነት ወደ ምርታማነት፣ ለተሟላ ሀገራዊ ሉዓላዊነትና ክብር" በሚል መሪ ሀሳብ በ25 ከተሞች የተካሄዱ ህዝባዊ የውይይት መድረኮች ስኬታማ ነበሩ ሲሉ የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ አስታወቁ። የተካሄዱትን…

ባንኩ ከተመዘበረበት ገንዘብ ውስጥ ያልተመለሰው 7 ሚሊየን የሚጠጋ መሆኑን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከሲስተም ማሻሻያ ሥራ ጋር በተገናኘ መጋቢት 7 ቀን 2016 ዓ.ም ባጋጠው ችግር ያለአግባብ ከተወሰደው 801 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር ውስጥ ያልተመለሰው 6 ነጥብ 99 ሚሊየን ብቻ መሆኑን አስታወቀ፡፡ ያለአግባብ ተመዝብሮ ከነበረው…