የሀገር ውስጥ ዜና የብሪክስ ሀገራት ዐቃቤ ሕግ ሐላፊዎች ስብሰባ የጋራ ስምምነት መግለጫ በማውጣት ተጠናቀቀ Feven Bishaw Jun 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)በሩሲያ ሴንት ፒተርስበርግ ከተማ በብሪክስ አባል ሀገራት የዐቃቤ ሕግ አመራሮች መካከል ሲካሄድ የቆየው ስብሰባ የጋራ የስምምነት መግለጫ በማውጣት ተጠናቅቋል፡፡ ከሰኔ 10 እስከ 14 ቀን 2016 ዓ.ም የብሪክስ ሀገራት የዐቃቤ ሕግ ሐላፊዎች ፎረም…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ አፍሪካ የሀገራዊ ምክክር ሂደት ለኢትዮጵያ የሚሰጠው ትምህርት Feven Bishaw Jun 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ደቡብ አፍሪካ በታሪኳ ሁለት የሀገራዊ ምክክር ሂደቶችን አስተናግዳለች፡፡ ኮዴሳ (Convention for a Democratic South Africa - CODESA) በመባል የሚታወቀውና እና እ.አ.አ ከ1991 እስከ 1993 የተካሄደው…
የሀገር ውስጥ ዜና ፎቶን ሞተርስ ግሩፕ በኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ መኪኖች አቅርቦት ዘርፍ ላይ ለመሳተፍ ፍላጎት አሳየ Feven Bishaw Jun 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይናው ፎቶን ሞተርስ ግሩፕ በኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ መኪኖች አቅርቦት ዘርፍ ለመሳተፍ ፍላጎት ማሳየቱ ተገለፀ፡፡ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዴኤታ ዳንጌ ቦሩ ከቻይናውን ፎቶን ሞተርስ ግሩፕ ልዑክ ጋር ተወያይተዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ ከተቀመጠው አሰራር ውጪ የመኖሪያ ቤት ዋጋ ጭማሪ ማድረግና የኪራይ ውል ማቋረጥ በጥብቅ የተከለከለ ነው – ቢሮው Feven Bishaw Jun 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአከራይ ተከራይ አዋጅ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከሕግ ከተቀመጠው አሰራር ውጪ የመኖሪያ ቤት ዋጋ ጭማሪ ማድረግና የነበረውን የኪራይ ውል ማቋረጥ በጥበቅ የተከለከለ መሆኑን የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ ገለፀ። ፍትሃዊ ያልሆነ የዋጋ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሚኒስትሮች ም/ቤት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ Feven Bishaw Jun 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 36ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡ ምክር ቤቱ ያሳለፋቸው ውሳኔዎች ዝርዝር እንደሚከተለው ቀርበዋል፡- 1. በመጀመሪያ ምክር ቤቱ የተወያየው የአለም አቀፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና በክልሉ “የኢትዮጵያ ታምርት” ንቅናቄና ባዛር ለመጀመሪያ ጊዜ በቦንጋ ከተማ ተከፈተ Feven Bishaw Jun 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የአነስተኛና መካከለኛ አምራች ኢንዱስትሪዎች ክልላዊ ንቅናቄና ኢግዚቢሽን በክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር) ተከፍቷል። በንቅናቄውና ባዛሩ መክፈቻ የክልሉ ዋና የመንግሥት ተጠሪ አቶ ፀጋዬ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደስታ ሌዳሞ የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎትን አስጀመሩ Feven Bishaw Jun 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ የክልሉን የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት በሰሜናዊ ሲዳማ ዞን ለኩ ከተማ አስጀምረዋል። አቶ ደስታ በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ ላይ እንዳሉት÷ በዘንድሮው ዓመት የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት…
ስፓርት ቱርክ ጆርጂያን 3 ለ 1 አሸነፈች Feven Bishaw Jun 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምሽት 1ሰዓት ላይ በተደረገ የአውሮፓ ዋንጫ የምድብ 6 ጨዋታ ቱርክ ጆርጂያን 3 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፋለች፡፡ የቱርክን የማሸነፊያ ጎሎች መርት ሙልደር ፣ አርዳ ጉለርና ሙሀመድ ከሪም አክቱር ኮግሉ ሲያስቆጥሩ ጆርገስ ሚካታድዝ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጁገል ዓለም አቀፍ ቅርስ የመልሶ ማልማት ስራ የቱሪስት ፍሰቱ እንዲጨምር አስችሏል – አቶ ኦርዲን በድሪ Feven Bishaw Jun 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጁገል ዓለም አቀፍ ቅርስን ህልውና ጠብቆ ለማቆየት የተሰራው የመልሶ ማልማት ስራ የቱሪስት ፍሰቱ እንዲጨምር ማስቻሉን የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ገለፁ። አቶ ኦርዲን በጁገል ዓለም አቅፍ ቅርስ የመልሶ ማልማት…
የሀገር ውስጥ ዜና የመከላከያ ሚኒስትሯ ከጣሊያን አምባሳደር ጋር መከሩ Feven Bishaw Jun 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሀመድ(ኢ/ር) ከኢትዮጵያ የጣሊያን አምባሳደር አጎሰቲኒ ፓሌዝ ጋር በፅህፈት ቤታቸው ተወያይተዋል፡፡ ውይይቱ ታሪካዊ የሆነውን የሁለቱን ሀገራት ግንኙነት ይበልጥ ለማጠናከርና ትብብሮችን ለማስፋት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ…