የመዲናዋ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አባላት የኮሪደር ልማት ሥራዎችን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ም/ቤት አባል የሆኑ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች በቅርቡ ተጠናቅቀው ለአገልግሎት ክፍት የተደረጉ የኮሪደር ልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል፡፡
ከጉብኝቱ በኋላም የጋራ ምክር ቤቱ አባላት ከአዲስ አበበ ከተማ…