የሀገር ውስጥ ዜና “በምክክር ትዳን ሀገር” በሚል መሪ ሀሳብ የፓናል ውይይት እየተካሄደ ነው Feven Bishaw Jun 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) "በምክክር ትዳን ሀገር" በሚል መሪ ሀሳብ የፓናል ውይይት እየተካሄደ ይገኛል፡፡ ፅናት ለኢትዮጵያና ሰላምና አንድነት ለኢትዮጵያ ማህበራት በጋራ "በምክክር ትዳን ሀገር" በሚል መሪ ሃሳብ በምክክሩ ዙሪያ ግንዛቤ የሚያስጨብጡ መልዕክቶችን በማህበራዊ…
ስፓርት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ27ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ዛሬ ይጀመራል Feven Bishaw Jun 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች ምክንያት ተቋርጦ የነበረው የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በ27ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ዛሬ ወደ ውድድር ይመለሳል። የሊጉ መሪ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከባህር ዳር ከተማ ከቀኑ 9 ሰዓት…
የሀገር ውስጥ ዜና ቀሪና ድጋሚ ጠቅላላ ምርጫ በሚካሄድባቸው ክልሎች የድምጽ መስጫ ወረቀት እየተጓጓዘ ነው Feven Bishaw Jun 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የስድስተኛው ዙር ቀሪና ድጋሚ ጠቅላላ ምርጫ በሚካሄድባቸው ክልሎች የድምፅ መስጫ ወረቀት ሚስጥራዊነቱ ተጠብቆ ወደ ምርጫ ጣቢያዎች መጓጓዝ መጀመሩን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ገለጸ። የቦርዱ ሰብሳቢ ሜላትወርቅ ኃይሉ÷ ሰኔ 2013 ዓ.ም እና…
የሀገር ውስጥ ዜና የተመዘገበው ስኬት የ7 ነጥብ 9 በመቶ ዕድገት እንደሚመዘገብ ያመላክታል- ፍጹም (ዶ/ር) Feven Bishaw Jun 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት አሥር ወራት በዋና ዋና የማክሮ ኢኮኖሚ ዘርፎች የተመዘገበው ስኬት የ7 ነጥብ 9 በመቶ ዕድገት እንደሚመዘገብ አመላካች መሆኑን የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የበጀት ዓመቱ የመጨረሻው የ100 ቀናት አፈጻጸም ጠቅላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሚኒስትሮች ምክር ቤት ውሳኔዎችን የያዘ መፅሃፍ ይፋ ሆነ Feven Bishaw Jun 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ2010 እስከ 2015 ዓ.ም የተላለፉ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ውሳኔዎችን የያዘ መፅሃፍ ይፋ ሆኗል። በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ሰብሳቢነት የሚኒስትሮች ምክር ቤት የ100 ቀናት ግምገማ ቁልፍ የሆኑ ሴክተሮችን አፈፃፀም…
የሀገር ውስጥ ዜና የሚኒስትሮች ም/ቤት የ100 ቀናት ግምገማ ተጀመረ Feven Bishaw Jun 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2016 በጀት ዓመት ከመጠናቀቁ በፊት የመጨረሻ የሆነው የሚኒስትሮች ምክር ቤት የ100 ቀናት ግምገማ መጀመሩን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስታወቁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷…
የሀገር ውስጥ ዜና በተለያዩ ክልሎች ለ8ኛ ክፍል ተማሪዎች የሚኒስትሪ ፈተና እየተሰጠ ነው Feven Bishaw Jun 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ ክልሎች የ2016 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና ለተማሪዎች እየተሰጠ ነው፡፡ በዚህም የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች የሚኒስትሪ ፈተና በኦሮሚያ፣ አማራ፣ ጋምቤላ፣ ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች፣ ደቡብ ኢትዮጵያ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና በሚቀጥሉት ቀናት የሚጠበቀው እርጥበት በበልግ ዘግይተው ለተዘሩ ሰብሎች ጠቀሜታ ይኖረዋል – ኢንስቲትዩቱ Feven Bishaw Jun 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሚቀጥሉት 10 ቀናት የሚጠበቀው እርጥበት የበልግ እርጥበት ተጠቃሚ በሆኑት አካባቢዎች ዘግይተው ለተዘሩና ፍሬ በመሙላት ላይ ለሚገኙ የበልግ ሰብሎችና ለቋሚ ተክሎች ጠቀሜታ እንደሚኖረው የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታውቋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በእርዳታ ዘላቂ እድገትና ብልጽግናን እውን ማድረግ የቻለ ሀገር የለም – ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል Feven Bishaw Jun 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በእርዳታ የጥገኝነት ጊዜውን ያራዘመ እንጂ ዘላቂ እድገትና ብልጽግናን እውን ማድረግ የቻለ ሀገር የለም ሲሉ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ተናገሩ፡፡ ‘ከተረጂነት ወደ ምርታማነት፣ ለተሟላ ሀገራዊ ሉዓላዊነት እና ክብር’ በሚል…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያን ወደ ምርታማነትና የተሟላ ሀገራዊ ክብር ለማሻገር በትኩረት እየተሰራ ነው – ሰማ ጥሩነህ (ዶ/ር) Feven Bishaw Jun 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን ከተረጂነትና ተመጽዋችነት በማውጣት ወደ ምርታማነትና የተሟላ ሀገራዊ ክብር ለማሻገር መንግስት በትኩረት እየተሰራ ነው ሲሉ በብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት የፖለቲካና አቅም ግንባታ ዘርፍ ሃላፊ ሰማ ጥሩነህ (ዶ/ር)…