Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ በአእምሯዊ ንብረት፣ በጄኔቲክ ሃብትና ተዛማጅ ማህበረሰባዊ እውቀት ዓለም አቀፍ ስምምነት ፈረመች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በአእምሯዊ ንብረት፣ በጄኔቲክ ሃብት እና ተዛማጅ ማህበረሰባዊ እውቀት ታሪካዊ ነው የተባለውን ዓለም አቀፍ ስምምነት ፈርማለች። የዓለም አእምሯዊ ንብረት ድርጅት አባል ሀገራት በአእምሯዊ ንብረት፣ በጄኔቲክ ሃብት እና…

ከንቲባ አዳነች ከመላው የመዲናዋ አመራሮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከመላው የከተማዋ አመራሮች ጋር ተወያይተዋል። ይህን ተከትሎ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው÷ "ልመና እና ተረጂነትን ማስቀረት፣ የስራ እድልን በስፋት መፍጠር እና የኑሮ ውድነት ጫናን…

ተመድ የኢትዮጵያን የልማት እንቅስቃሴዎች ለመደገፍ ቁርጠኝነቱን ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የኢትዮጵያን የልማት እንቅስቃሴዎች ለመደገፍ የሚያደርገውን ጥረት አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለፀ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አፅቀስላሴ ተቀማጭነታቸውን በአዲስ አበባ ካደረጉት የተባበሩት…

3 ቢሊየን ዶላር የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት መሳብ መቻሉ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት ዓመቱ አስር ወራት 3 ቢሊየን ዶላር የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት መሳብ መቻሉን የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽነር ሃና አርያስላሴ ገለጹ። ሃና አርያስላሴ ÷ መንግስት ኢትዮጵያን ምቹ የኢንቨስትመንት መዳረሻ ለማድረግ ልዩ…

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሐሰን ከክልል እና በየደረጃው ከሚገኙ ከፍተኛ የአመራር አባላት ጋር በመሆን የክልሉን የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ስራ አስጀምረዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በወቅቱ እንዳሉት…

ዛሬ በተከናወኑ የሊጉ ጨዋታዎች መሪው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ አሸንፈዋል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተከናወኑ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈዋል፡፡ ቀን 9 ሰዓት ላይ በተካሄደው ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፋሲል ከነማን 1ለ 0 አሸንፏል፡፡…

የሰሜን ጎጃምና አዊ ብሔረሰብ ኮማንድ ፖስት ከሠራዊቱ አመራሮች ጋር ተወያየ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰሜን ጎጃምና አዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ኮማንድ ፖስት ከሠራዊቱ አመራሮች፣ ከክልል የጸጥታ ኃላፊዎችና ከፖለቲካ አመራሮች ጋር ተወያየ፡፡ በኮማንድ ፖስቱ ግዳጁን እየተወጣ የሚገኘው ኮር በዳንግላ ዙሪያ ከሚገኙ ወታደራዊ አመራሮች…

አየር መንገዱ ከሰኔ 10 ጀምሮ ወደ ነቀምቴ በረራ ይጀምራል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከሰኔ 10 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ኦሮሚያ ክልል ነቀምቴ ከተማ በረራ እንደሚጀምር ገለጸ። የአየር መንገዱ የንግድ ዘርፍ ዋና ኃላፊ ለማ ያዴቻ እንደገለጹት÷ አየር መንገዱ እያደገ የመጣውን የሀገር…

የብልጽግና ፓርቲ እርምጃዎች ለዴሞክራሲያዊ ስርዓት ግንባታ የያዘውን ቁርጠኝነት ያመላክታል – አቶ መለሰ ዓለሙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)ብልጽግና ፓርቲ በኢትዮጵያ የፖለቲካ ባህል እንዲለወጥ እየወሰዳቸው ያሉ እርምጃዎችና እየተገኙ ያሉ ውጤቶች ለዴሞክራሲያዊ ስርዓት ግንባታ የያዘውን ቁርጠኛ አቋም የሚያሳይ መሆኑን የፓርቲው የዴሞክራሲ ባህል ግንባታ ዘርፍ ኃላፊ መለሰ ዓለሙ…

ከማህፀን ውጭ እርግዝና

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከማህፀን ውጭ እርግዝና የሚባለው ጽንስ ከሚቀመጥበት የውስጠኛው የማህጸን ግድግዳ ውጭ ተጣብቆ ሲቀመጥ ነው። ከ95 በመቶ በላይ ከማህፀን ውጭ እርግዝና በቦየ እንቁልጢ (fallopian tube) የተለያዩ ክፍሎች ውስጥ የሚፈጠር…