ስፓርት ዛሬ የተከናወኑ የሊጉ ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀቁ Feven Bishaw May 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው ዕለት በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም የተከናወኑ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 26ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀቁ። ምሽት 12 ሰዓት ላይ የተካሄደው የባህርዳር ከተማና እና…
የሀገር ውስጥ ዜና የምግብ ደህንነትን ለማረጋገጥ የሚያስችል የአምስት ዓመት ፍኖተ ካርታ ይፋ ሆነ Feven Bishaw May 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የምግብ ደህንነትን ለማረጋገጥ የተቀናጀ አሰራር መተግበር የሚያስችል የአምስት ዓመት የምግብ ደህንነት ፍኖተ ካርታ ይፋ ሆነ፡፡ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን በአፍሪካ ማዕቀፍ ሀገር አቀፍ የምግብ ደህንነት ፍኖተ ካርታ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ክልል ሰላምን ጠብቆ ማፅናት የሁላችንም ኃላፊነት ሊሆን ይገባል – መርማሪ ቦርዱ Feven Bishaw May 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ሰላምና ጸጥታ ጠብቆ የማፅናት ጉዳይ የሁሉም ኃላፊነት ሊሆን እንደሚገባ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርማሪ ቦርድ አስገነዘበ። ቦርዱ በባህርዳር ከተማ ተገኝቶ ከክልሉ ርዕሰ መስተዳደር አረጋ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ዩክሬን በሞስኮ የሙዚቃ ኮንሰርት አዳራሽ ጥቃት ቀጥተኛ ተሳትፎ አድርጋለች ስትል ሩሲያ ወነጀለች Feven Bishaw May 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ140 በላይ ሰዎች ለህልፈት በተዳረጉበት በሞስኮ አቅራቢያ በሚገኝ ኮንሰርት አዳራሽ ላይ በተፈጸመው አሰቃቂ ጥቃት የዩክሬን ወታደራዊ መረጃ ቀጥተኛ ተሳትፎ ነበረው ሲሉ የሩሲያ የፌደራል ደህንነት አገልግሎት ኃላፊ አሌክሳንደር…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ የብሪክስ ብሔራዊ የሚኒስትሮች አስተባባሪ ኮሚቴ ሁለተኛ ስብሰባውን አካሄደ Feven Bishaw May 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የብሪክስ ብሔራዊ የሚኒስትሮች አስተባባሪ ኮሚቴ ሁለተኛውን ስብሰባውን ዛሬ አካሂዷል። የስብሰባው ዓላማ ኢትዮጵያ በብሪክስ ስብስብ ውስጥ ያላትን ተሳትፎ መገምገም እና ቀጣይ ስራዎች ላይ አቅጣጫ ማስቀመጥ ነዉ ተብሏል።…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል የስራ ዕድል ለተመቻቸላቸው ከ1 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር በላይ ብድር መሰጠቱ ተገለጸ Feven Bishaw May 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በበጀት ዓመቱ 10 ወራት የስራ እድል ለተመቻቸላቸው ከ1 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር በላይ ብድር መሰጠቱን የክልሉ ስራና ስልጠና ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ምክትል ሃላፊ አቶ አወቀ ዘመነ እንደገለጹት÷ በበጀት ዓመቱ 10…
የሀገር ውስጥ ዜና ም/ጠ/ሚ ተመስገን የምግብና ስርዓተ ምግብ ዕቅዶች አፈጻጸምን በተመለከተ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ተወያዩ Feven Bishaw May 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በምግብ እና ስርዓተ ምግብ፣ በሰቆጣ ቃልኪዳን እና በጤና መድህን ላይ የተያዙ ዕቅዶች እና አፈፃፀማቸውን በተመለከተ ዛሬ ከሚመለከታቸው የስራ ኃላፊዎች ጋር ተወያይተዋል። ምክትል ጠቅላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከተረጂነት አስተሳሰብ መላቀቅ ሁለተኛውን የአርበኝነት ምዕራፍ ለማሳካት መሰረት የምንጥልበት ነው – አቶ አደም ፋራህ Feven Bishaw May 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከተረጂነት አስተሳሰብ መላቀቅ ሁለተኛውን የአርበኝነት ምዕራፍ ለማሳካት መሰረት የምንጥልበት ነው ሲሉ የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ ተናገሩ፡፡ ‘ከተረጂነት ወደ ምርታማነት፣ ለተሟላ ሀገራዊ ሉዐላዊነትና…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ከቻይና ሲሲሲሲ ካምፓኒ ሊቀመንበር ጋር ተወያዩ Feven Bishaw May 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቻይና ኮሙኒኬሽን እና ኮንስትራክሽን ካምፓኒ (ሲሲሲሲ) ሊቀመንበር ዋንግ ቶንግዙን ጋር በጽህፈት ቤታቸው ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመላው ኢትዮጵያ ባሉ የኮንስትራክሽን ዘርፍ ስራዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ለብዝሃ ሕይወት ጥበቃ አስተዋጽኦ እያበረከተ ነው – ኢንስቲትዩቱ Feven Bishaw May 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር እየተመናመኑና በመጥፋት ላይ ያሉ ዕፅዋትን በመንከባከብ ለብዝሃ ሕይወት ጥበቃ አስተዋጽኦ እያበረከተ መሆኑን የኢትዮጵያ ብዝሃ ሕይወት ኢንስቲትዩት ገለጸ። በኢንስቲትዩቱ የደን እና ግጦሽ ዕጽዋት ምርምር…