የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ ስለሚገኘው የምክክር ምዕራፍ አንኳር ነጥቦች Feven Bishaw Jun 2, 2024 0 • በአዲስ አበባ ከተማ 11 የህብረተሰብ ክፍሎችን የወከሉ 2000 የህብረተሰብ ወኪሎች በመስከረም ወር 2016 ዓ.ም በተደረገው የተሳታፊዎች ልየታ እና ተወካዮች መረጣ ላይ ተመረጡ፡፡ 11 የህብረተሰብ ክፍሎች የምንላቸው፡- ራሳቸውን የሚገልፁበት መተዳዳሪያ ያላቸው (አርሶ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች የልማት ስራዎችን ጎበኙ Feven Bishaw Jun 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)በኦሮሚያ ክልል የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲ አመራር አባላት እና ተወካዮች በክልሉ እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት ስራዎችን ጎበኙ። የአመራር አባላቱና ተወካዮቹ የኦሮሚያ ብሮድካስቲንግ ኔትወርክ የሚዲያ ኮምፕሌክስ ግንባታን ተመልክተዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ለታማኝና ከፍተኛ ግብር ከፋዮች እውቅና ተሰጠ Feven Bishaw Jun 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከየካቲት እስከ የካቲት "ግብር ለሃገር ክብር" በሚል የተጀመረው ሀገራዊ የግብርና ታክስ ንቅናቄ ማጠቃለያና ለታማኝና ከፍተኛ ግብር ከፋዮች የእውቅና መርሃ ግብር ተካሂዷል፡፡ በመርሃ ግብሩ የድሬዳዋ ከተማ…
የሀገር ውስጥ ዜና ተመድ ኢትዮጵያ በነዳጅ የዲጅታል ግብይት እየሰራች ያለውን ስራ አደነቀ Feven Bishaw May 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር አቶ ገብረመስቀል ጫላ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የንግድ ኮንፈርንስና ልማት ድርጅት የአፍሪካ ተወካይ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ የንግድ ዘርፉን ለመደገፍ በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን እያካሄደ ባለው የምክክር ምዕራፍ እየተከናወኑ ያሉ ተግባራት Feven Bishaw May 30, 2024 0 • ግንቦት 21 ቀን 2016 ዓ.ም ከ2 ሺህ በላይ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎችን በመወከል የሚሳተፉ ተሳታፊዎች በዓድዋ ድል መታሰቢያ አዳራሽ ተገኝተው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የምክክር ምዕራፍ ጀምረዋል፡፡ • ከግንቦት 21 ቀን 2016 ዓ.ም ግማሽ ቀን በኋላ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ እንዳሻው ጣሰው የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎትን አስጀመሩ Feven Bishaw May 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው "በጎነት ለኢትዮጵያ ከፍታ 3" በሚል መሪ ሃሳብ የሚካሄደውን የ2016 ዓ.ም የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት በሆሳዕና ከተማ አስጀምረዋል፡፡ በዚሁ ወቅት አቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጅግጅጋ ሲካሄድ የነበረውን የምክክር መድረክ ተጠናቀቀ Feven Bishaw May 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) "ከተረጂነት ወደ ምርታማነት ለተሟላ ሀገራዊ ሉዓላዊነትና ክብር" በሚል መሪ ቃል በጅግጅጋ ከተማ ሲካሄድ የቆየው የምክክር መድረክ ዛሬ ተጠናቀቀ። በመድረኩ ላይ የሶማሌ ክልል ምክትል ርእሰ መስተዳድር አቶ ኢብራሂም ኡስማን፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ይህ የምክር ምዕራፍ በቀጣዩ ሀገራዊ ምክክር ጉባዔ ምክክር የሚደረገባቸውን መሠረታዊ ጉዳዮች ለመለየቱ ስራ ቁልፍ ሚና አለው – መስፍን አርዓያ(ፕ/ር) Feven Bishaw May 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የከተማ አስተዳደርና ክልላዊ የምክክር ምዕራፍ ዛሬ በአዲስ አበባ ከተማ ተጀምሯል፡፡ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርዓያ (ፕ/ር) ÷ ኮሚሽኑ በምሁራን ፣ልሂቃንና በተለያዩ የፖለቲካ ተቋማት…
የሀገር ውስጥ ዜና ነገ መካሄድ በሚጀምረው የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የከተማ አስተዳደርና ክልላዊ የምክክር ምዕራፍ ተሳታፊዎች የሚተገብሯቸው ሥነ-ስርዓቶች Feven Bishaw May 28, 2024 0 የስብሰባው ሥነ-ስርዓቶች ይህ የአጀንዳ ማሰባሰብ ሂደት አካታች፣ አሳታፊና ሃሳቦች በግልጽ የሚንሸራሸሩበት ሂደት እንዲሆን የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎችንና ባለድርሻ አካላትን ወክለው የሚሳተፉ ተሳታፊዎች የሚከተሉትን የስብሰባ ሥነ-ስርዓቶች ማክበር ይኖርባቸዋል፡፡ 1. ማንኛውም…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የከተማ አስተዳደርና ክልላዊ የምክክር ምዕራፉን ነገ በመዲናዋ ይጀምራል Feven Bishaw May 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የከተማ አስተዳደርና ክልላዊ የምክክር ምዕራፉን ነገ በአዲስ አበባ ከተማ እንደሚጀምር ተገለፀ፡፡ ለሠባት ቀናት በሚቆየው በዚህ የምክክር ምዕራፍ ላይ በቀዳሚነት ለምክክሩ የሚቀርቡ ተሳታፊዎች…