አዋሬ ያላሰለሰ ጥረት የነዋሪዎችን የኑሮ ዘይቤና ተስፋ ከፍ ሊያደርግ እንደሚችል ማሳያ ምልክት ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)አዋሬ ያላሰለሰ ጥረት የነዋሪዎችን የኑሮ ዘይቤና ተስፋ ከፍ ሊያደርግ እንደሚችል ማሳያ ምልክት ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ገለፁ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው፤ "ዛሬ በአዋሬ አካባቢ ከስድስት…