ቃል በገባነው መሰረት የተወሰኑ መንገዶችን አጠናቅቀን ለአገልግሎት ክፍት አድርገናል – ከንቲባ አዳነች
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቃል በገባነው መሰረት ከጥቃቅን ሥራዎች በስተቀር የተወሰኑ መንገዶችን አጠናቅቀን ለአገልግሎት ክፍት አድርገናል ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነቸ አቤቤ ገለፁ፡፡
የአሥተዳደሩ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች የኮሪደር ልማት…