Fana: At a Speed of Life!

የባህላዊ ፍርድ ቤት የዜጎችን መብት በማስከበር ረገድ ከፍተኛ ሚና እየተጫወተ ነው- አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የባህላዊ ፍርድ ቤት የህግ የበላይነትን በማረጋገጥና የዜጎችን መብት በማስከበር ረገድ ከፍተኛ ሚና በመጫወት ላይ ይገኛል ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ርእሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለፁ። እንዲሁም በተለያዩ አካላት መካከል የሚነሱ…

ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ ከአዘርባጃን ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ከአዘርባጃን ጠቅላይ ሚኒስትር አሊ አሳዶቭ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸው÷ ኢትዮጵያና አዘርባጃን በንግድ፣ በኢንቨስትመንት፣ በቴክኖሎጂ እና በሌሎች ዘርፎቸያላቸውን ትብብር የበለጠ ማሳደግ እና…

በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር የተንጸባረቀው ሀሳብ ትክክል ያልሆነና ተቀባይነት የሌለው ነው – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር የተንጸባረቀው ሀሳብ ትክክል ያልሆነና ተቀባይነት የሌለው ነው ሲል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር በትናንትናው ዕለት ያደረጉት ንግግር በተረጋገጠ መረጃ ላይ ያልተመሰረተና በምርጫ ወደ…

እነ አቶ ምትኩ ካሳ በተከሰሱበት ከባድ የሙስና ወንጀል ክስ እንዲከላከሉ ብይን ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞ የብሔራዊ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር የነበሩት እነ አቶ ምትኩ ካሳ በተከሰሱበት ከባድ የሙስና ወንጀል ክስ እንዲከላከሉ ብይን ተሰጠ። የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 5ኛ የሙስና ጉዳዮች ወንጀል ችሎት…

ከ2ኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ጋር ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገራዊ ጥሪን ተከትለው ወደ ሀገር ቤት ከገቡ ሁለተኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ጋር በአድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም ውይይት እየተካሄደ ነው። ውይይቱ "ታሪካዊ መሰረትዎን ይወቁ" በሚል መሪ ሃሳብ ነው በዓድዋ ድል…

ዘመኑን የሚመጥን የገቢ አሰባሰብ ስርአት መከተል ይገባል – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን የገቢ መጠን ለማሳደግ ከተለምዷዊ አሰራር የተላቀቀና ዘመኑን የሚመጥን የገቢ አሰባሰብ ስርዓት መከተል ይገባል ሲሉ የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አሳሰቡ። የፓርቲው ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የ2016…

የዩኒቨርሲቲዎች የፕሮጀክት ወጭዎች ቁጥጥር ሊደረግባቸው ይገባል -የገንዘብ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዩኒቨርሲቲዎች በጀት በተለይም የፕሮጀክት ወጭዎች ከጊዜ ወደ ጊዜ እየናሩ በመምጣታቸው ተገቢው ቁጥጥር ሊደረግባቸው እንደሚገባ የገንዘብ ሚኒስትሩ አህመድ ሽዴ አሳሰቡ፡፡ የኮምፕርሄንሲቭ ዩኒቨርሲቲዎች እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በጀት…

ኮሚሽኑ የሰብአዊ ድጋፍን በራስ አቅም ለመሸፈን እየሰራሁ ነው አለ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዲሪ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን የሰብአዊ ድጋፍ በራስ አቅም ለመሸፈን እየሰራሁ ነው ሲል ገልጿል፡፡ በጎርጎራ በተካሄደው የብልጽግና ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ አባላት የ9 ወር ስራ አፈጻጸም ግምገማ ላይ የፓርቲው ፕሬዚዳንት ጠቅላይ…

አየር መንገዱ ወደ ቡርኪና ፋሶ ኦጋዱጉ የሚያደርገውን በረራ አሳደገ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ቡርኪና ፋሶ ኦጋዱጉ የሚያደርገውን በረራ ማሳደጉን አስታወቀ፡፡ በዚህም ከግንቦት 23 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ በረራውን ዕለታዊ በማድረግ ቀልጣፋ የበረራ አማራጭ መፍጠሩን ገልጿል፡፡

የፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት አፈጻጸም ሂደት አበረታች ነው – የአፍሪካ ህብረት

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት አፈጻጸም ሂደት አበረታች መሆኑን የአፍሪካ ህብረት የፖለቲካ ጉዳዮች፣ የሰላምና ጸጥታ ኮሚሽነር አምባሳደር ባንኮሌ አዶዬ ገለፁ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አፅቀስላሴ የአፍሪካ ህብረት…