ኢትዮጵያ እና አዘርባጃን የፐብሊክ ሰርቪስ ዘርፉን ቀልጣፋ ለማድረግ የሚያስችል ስምምነት ተፈራረሙ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና አዘርባጃን የፐብሊክ ሰርቪስ ዘርፉን ቀልጣፋና ተጠያቂነት የሰፈነበት አሰራርን ዕውን ለማድረግ እንዲሁም ተጨማሪ ስራዎችን ተቀራርቦ ለመተግበር የሚያስችል ስምምነት ተፈራርመዋል።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ…