Fana: At a Speed of Life!

የሀዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ ለውጭ ገበያ ካቀረባቸው ምርቶች 20 ሚሊየን ዶላር ገቢ አገኘ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ስድስት ወራት ወደ ውጭ ከተላኩ ምርቶች 20 ሚሊየን ዶላር ገቢ ማግኘቱን የሀዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ አስታወቀ። የኢንዱስትሪ ፓርኩ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ማቴዎስ አሸናፊ እንደገለጹት÷ በ2016 በጀት ዓመት ዓለም አቀፍ…

በሀሰተኛ ሰነድ 300 ካሬ ሜትር ይዞታ ወስዶ ሸጧል የተባለው ግለሰብ ላይ ክስ ተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀሰተኛ ሰነድ አርሶ አደር ነኝ በማለት 300 ካሬ ሜትር ይዞታ ወስዶ ሸጧል የተባለው የቴክኒክ ባለሙያና ግብረ አበሩ ላይ ክስ ተመሰረተ። የፍትህ ሚኒስቴር የሙስና ጉዳዮች ዐቃቤ ሕግ ዳይሬክቶሬት ጀነራል በተከሳሾቹ ላይ የወንጀል…

ኢትዮጵያና ስዊዘርላንድ በተለያዩ መስኮች ያላቸውን ትብብር እንደሚያጠናክሩ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለበርካታ ዓመታት የቆየውን የኢትዮጵያና የስዊዘርላንድ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት በተለያዩ የትብብር መስኮች ለማጠናከር በትኩረት እንደሚሰሩ የሀገራቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ገለጹ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ…

ፋሲል ከነማ እና ሲዳማ ቡና አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ፋሲል ከነማ እና ሲዳማ ቡና 2 አቻ ተለያይተዋል፡፡ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አስራ ስምንተኛ ሳምንት ጨዋታ በድሬዳዋ ስታዲየም ተካሂዷል፡፡ ፋሲል ከነማ እና ሲዳማ ቡና ቀን 10 ሰዓት ላይ ባደረጉት ጨዋታ…

ሁሉም የፋይናንስ ሥርዓቶች ደህንነቸዉ የተጠበቀ በመሆኑ ህብረተሰቡ ያለምንም ስጋት መጠቀም ይችላል-ብሄራዊ ባንክ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)በሁሉም የፋይናንስ ተቋማት የሚገኙ የፋይናንስ ሥርዓቶች ደህንነቸዉ የተጠበቀ በመሆኑ ህብረተሰቡ ያለምንም ስጋት የፋይናንስ አገልግሎቶችን መጠቀም መቀጠል እንደሚችል የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ አስታወቀ፡፡ ባንኩ አያይዞም አጠቃላይ…

በኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል የተዘጋጀ የፀሎት መርሃ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)በኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል የተዘጋጀ የፀሎት መርሃ ግብር በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ ተካሂዷል፡፡ ለሀገር ሰላምና አንድነት  እየተካሄደ በሚገኘው የጸሎትና ምስጋና መርሃ…

በመላው አፍሪካ ጨዋታዎች ኢትዮጵያ የመጀመሪያ ሜዳሊያዋን አገኘች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ13ኛው የመላው አፍሪካ ጨዋታዎች ኢትዮጵያ የመጀመሪያ ሜዳሊያዋን አግኝታለች፡፡ ዛሬ በተደረገው ከ23 አመት በታች የነጠላ ወንዶች ብስክሌት ውድድር ኪያ ጀማል 2ኛ በመውጣት የብር ሜዳሊያ አግኝቷል። ደቡብ አፍሪካ ውድድሩን…

የአፍሪካ ኀብረት አስፈጻሚዎች ምክር ቤት 22ኛ ልዩ ስብሰባ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ኀብረት አስፈጻሚዎች ምክር ቤት 22ኛ ልዩ ስብሰባ በአዲስ አበባ ተካሂዷል። ልዩ ስብሰባው በቀጣዩ ዓመት ለሚደረገው የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ከፍተኛ አመራር ምርጫ ዝግጅትን አስመልክቶ የቀረበውን ሪፖርት ተመልክቷል።…

የዓድዋ መታሰቢያ የሚጎበኝበት ዋጋ ዝርዝር ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከነገ ጀምሮ ለጎብኚዎች ክፍት የሚሆነው የዓድዋ መታሰቢያ የሚጎበኝበት ዋጋ ዝርዝር ይፋ ሆነ። የጀግኖች ምስለ ቅርፅና ድሉን የሚያወሱ ቁሳቁሶችን በመታሰቢያው ለጎብኚዎች ክፍት ይሆናሉ። የክፍያ አማራጮች በቴሌ ብር፣ በኢትዮጵያ…

በእነ ወንደሰን አሰፋ (ዶ/ር) መዝገብ ተካተው ያልቀረቡ ተከሳሾች የጋዜጣ ጥሪ እንዲደረግላቸው ታዘዘ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሽብር ወንጀል በተከሰሱት እነ ወንደሰን አሰፋ (ዶ/ር) መዝገብ ተካተው ያልቀረቡ ተከሳሾች የጋዜጣ ጥሪ እንዲደረግላቸውና እንዲቀርቡ ታዘዘ። ትዕዛዙን የሰጠው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 2ኛ የህገ መንግስትና በህገ…