የሀገር ውስጥ ዜና ሀሰተኛ ኦዲት ሪፖርት በመስራት ወንጀል የተጠረጠሩ ግለሰቦች ፍርድ ቤት ቀረቡ Feven Bishaw Mar 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለተለያዩ ድርጅቶች ዓመታዊ ሀሰተኛ ኦዲት ሪፖርት በመስራትና ሀሰተኛ ሰነዶችን አዘጋጅተው በመጠቀም ወንጀል የተጠረጠሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ውለው ፍርድ ቤት ቀረቡ። ተጠርጣሪዎቹ ነጋሽ አህመድ እረሽድ፣ ቅድስት ሙሉጌታና ናርዶስ…
የሀገር ውስጥ ዜና ማዕከሉ የሴቶችን እኩልነትና ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የላቀ ሚና አለው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ Feven Bishaw Mar 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) “ለነገዋ” የሴቶች ተሃድሶና ክህሎት ማበልፀጊያ ማዕከል የሴቶችን እኩልነትና ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የላቀ ሚና አለው ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ሕመድ (ዶ/ር)…
የሀገር ውስጥ ዜና የሴቶች የተሃድሶና የክህሎት ማበልጸጊያ ማዕከል ምረቃ ሥነ-ሥርዓት ተካሄደ Feven Bishaw Mar 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢሲ )ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት በ100 ሺህ ካሬ ሜትር ስፍራ ላይ ያረፈው የሴቶች የተሃድሶና የክህሎት ማበልጸጊያ ማዕከል ምረቃ-ሥነ ሥርዓት ተካሂዷል፡፡ ማዕከሉ በዋነኛነት በወሲብ ንግድ ላይ የተሰማሩ ሴቶችን…
የሀገር ውስጥ ዜና የሁርሶ የኮንቲንጀንት ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት ሞተራይዝድ ሻለቆችን እያስመረቀ ነው Feven Bishaw Mar 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት የሰላም ማስከበር ማዕከል የሁርሶ ኮንቲንጀንት ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት ለሰላም ማስከበር ተልዕኮ ያሰለጠናቸውን የሰላም አስከባሪ ሞተራይዝድ ሻለቆች እያሰመረቀ ነው። ተመራቂዎቹ የተግባርና የንድፈ ሐሳብ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ተቋማት የስኬት ሽልማት ትብብርና ተወዳዳሪነትን የሚያጎለብት ነው- የተሸላሚ ተቋማት አመራሮች Feven Bishaw Mar 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ተቋማት የስኬት ሽልማት ትብብርና ተወዳዳሪነት የሚያጎለብት መሆኑን የተሸላሚ ተቋማት አመራሮች ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በአድዋ ድል መታሰቢያ በተካሄደ ደማቅ ስነ-ስርዓት ለአምስት ተቋማት…
ስፓርት ራፋኤል ቤኒቴዝ ከሴልታ ቪጎ አሰልጣኝነታቸው ተሰናበቱ Feven Bishaw Mar 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ራፋኤል ቤኒቴዝ ከስፔኑ ሴልታ ቪጎ ቡድን አሰልጣኝነታቸው ተሰናብተዋል፡፡ የሊቨርፑልና የቼልሲ የቀድሞ አሰልጣኝ የነበሩት ቤኒቴዝ የላሊጋውን ቡድን በአሰልጣኝነት የተረከቡት ባለፈው ሰኔ ወር ነበር፡፡ ሴልታ ቪጎ በራፋኤል ቤኒቴዝ…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤውን ከነገ ጀምሮ ያካሂዳል Feven Bishaw Mar 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ጉባኤውን ከነገ ጀምሮ በአርባምንጭ ከተማ ማካሄድ ይጀምራል፡፡ በጉባኤው 19 አዋጆች እና አንድ ደንብ ላይ የምክር ቤቱ አባላት ተወያይተው እንደሚያፀድቁ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሁለት ሲኖ ትራኮች እንዲሰረቁና እንዲሰወሩ አድርገዋል የተባሉ የቀድሞ የፖሊስ አባላት እንዲከላከሉ ብይን ተሰጠ Feven Bishaw Mar 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁለት ሲኖ ትራክ ተሽከርካሪዎች እንዲሰረቁና እንዲሰወሩ አድርገዋል የተባሉ ሶስት የአዲስ አበባ የቀድሞ ፖሊስ አባላትን ጨምሮ ስድስት ተከሳሾች በተከሰሱበት ስልጣንን ያለአግባብ መጠቀም ከባድ የሙስና ወንጀል እንዲከላከሉ የፌደራል ከፍተኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና መንግስት ጥያቄ አለኝ ከሚል ኃይል ጋር ውይይት ለማድረግ ዝግጁ እንደሆነ ገለጸ Feven Bishaw Mar 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት የትኛውም አይነት ጥያቄ አለኝ ከሚል ኃይል ጋር ውይይት ለማድረግ ዝግጁ መሆኑን የሰላም ሚኒስቴር አስታወቀ። የኢትዮጵያ ሰላም ተቋም ከአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት (ዩኤስኤይድ) ጋር በመተባበር በአማራ ክልል የተከሰተውን ግጭት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮ ማልታ ኢንቨስትመንት ፎረም ተካሄደ Feven Bishaw Mar 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመጀመሪያው ኢትዮ ማልታ ኢንቨስትመንት ፎረም ተካሂዷል፡፡ ፎረሙ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን የማልታ የኢንቨስትመንት እና የንግድ ፕሮሞሽን ተቋም ከሆነው ከትሬድማልታ እና ከኢትዮጵያ የንግድ እና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ጋር…