ስፓርት ኢትዮጵያ የመላ አፍሪካ የአትሌቲክስ ውድድርን ሁለተኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቀቀች Feven Bishaw Mar 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮጵያ የመላ አፍሪካ የአትሌቲክስ ውድድርን በ18 ሜዳሊያ ናይጄሪያን በመከተል በ2ኛ ደረጃን ይዛ አጠናቃለች፡፡ ላለፋት አምስት ቀናት በጋና አክራ ዩንቨርሲቲ ሲካሄድ የቆየው 13ኛው የመላ አፍሪካ የአትሌቲክስ ውድድር ተጠናቋል።…
ጤና የስትሮክ አጋላጭ ሁኔታዎችና ምልክቶች Feven Bishaw Mar 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ ምክንያቶች ድንገት ደም ወደ አዕምሮ መሄዱን ሲያቆም ወይም ደግሞ በአንጎል ውስጥ ደም ሲፈስ የሚከሰት ድንገተኛ ህመም “ስትሮክ” ይባላል:: ከ50 በመቶ በላይ ስትሮክ የሚከሰተው በደም ግፊት ሲሆን÷ ከፍተኛ የሆነ ደም…
የሀገር ውስጥ ዜና ተቋሙ ቅሬታዎችን በማጣራት የሚያቀርበው ምክረ ሀሳብ ትኩረት እንዲሰጠው ጠየቀ Feven Bishaw Mar 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የህዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም በተለያየ መንገድ የሚደርሱትን ቅሬታዎች በማጣራት የሚያቀርበውን ምክረ ሀሳብ የሚመለከታቸው አካላት ትኩረት እንዲሰጡት ጠየቀ። ዛሬ የኢትዮጵያ ህዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም በምርመራና በመፍትሔ ሃሳብ አፈፃፀሞች…
የሀገር ውስጥ ዜና ታማኝ ከፍተኛ ግብር ከፋዮች በሀገራችን ኢኮኖሚ የሚጫወቱት ሚና ወሳኝ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) Feven Bishaw Mar 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የግሉ ክፍለ ኢኮኖሚ ማኀበረሰብ በተለይም ታማኝ ከፍተኛ ግብር ከፋዮች በሀገራችን ኢኮኖሚ የሚጫወቱት ሚና ወሳኝ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡ ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ዛሬ ከታማኝ ከፍተኛ ግብር ከፋዮች…
የሀገር ውስጥ ዜና በክልሉ የመድሐኒት ይዘት ያላቸው ምግቦች ህገ ወጥ ንግድና ዝውውር ላይ የሚመክር መድረክ እየተካሄደ ነው Feven Bishaw Mar 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የመድሐኒት ይዘት ያላቸው ምግቦችን ህገ ወጥ ንግድና ዝውውር ላይ የሚመክር መድረክ በወልቂጤ ከተማ እየተካሄደ ነው። በመድረኩም የክልሉ ምክትል ርዕስ መስተዳደር አቶ እንዳሻው ጣሰውን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሩሲያ ኖቭግሮድ ግዛት ከፍተኛ ኃላፊዎች በኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ውስጥ ለመስራት ያላቸውን ፍላጎት አሳዩ Feven Bishaw Mar 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሩሲያ የኖቭግሮድ ግዛት ከፍተኛ ኃላፊዎች ከኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ጋር ለመስራት ፍላጎት እንዳላቸው ገለፁ፡፡ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ አክሊሉ ታደሰ በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ኢቭጌኒ ተርኪን…
የሀገር ውስጥ ዜና ዩኒሴፍ በኢትዮጵያ የጤና ስርአትን ለማጠናከር አስፈላጊውን ትብብር እንደሚያደርግ አረጋገጠ Feven Bishaw Mar 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት የህፃናት አድን ድርጅት (ዩኒሴፍ) የኢትዮጵያን የጤና ስርአት ለማጠናከር አስፈላጊውን ትብብር እንደሚያደርግ አረጋግጧል፡፡ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ከዩኒሴፍ የኢትዮጵያ ዳሬክተር ዶ/ር አቡበከር ካምፖ…
ጤና የኪንታሮት ህመም ደረጃዎች፣ ምልክቶችና መከላከያ መንገዶች Feven Bishaw Mar 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኪንታሮት ህመም በፊንጢጣ ላይ የሚገኙ ደም መላሽ የደም ስሮች ሲያብጡ የሚፈጠር ነው፡፡ ህመሙ በሁሉም የእድሜ ክልል ውስጥ የሚከሰት ቢሆንም ከ45 እስከ 65 ዓመት ባሉት ሰዎች ላይ በብዛት ይከሰታል፡፡ በዋናነት በሁለት…
የሀገር ውስጥ ዜና የጎንደር ከተማን ኢንቨስትመንት ለማሳደግ የተከናወኑ ተግባራት አበረታች መሆናቸው ተመላከተ Feven Bishaw Mar 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጎንደር ከተማን ኢንቨስትመንት ለማሳደግና የሌማት ትሩፋት መርሐ-ግብርን ለማሳካት የተከናወኑ ተግባራት አበረታች መሆናቸውን የፍትሕ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ በፍትሕ ሚኒስትሩ የተመራ የፌዴራል መንግስት ከፍተኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና የስዊዘርላንድ ኤምባሲ ሕንፃ ግንባታ የመሰረተ ድንጋይ ተቀመጠ Feven Bishaw Mar 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የስዊዘርላንድ ኤምባሲ አዲስ የሚያስገነባው ሕንፃ መሰረተ ድንጋይ ተቀመጠ። የመሰረተ ድንጋዩን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አፅቀ ስላሴ እና ከስዊዘርላንድ አቻቸው ኢግናዚኦ ካሲስ አስቀምጠዋል።…