Fana: At a Speed of Life!

የጤና ሚኒስትር ሆነው የተሾሙት ዶ/ር መቅደስ ዳባ ማን ናቸው?

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የተወለዱት ዶ/ር መቅደስ ዳባ በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ በህክምና የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን ያጠናቀቁ ሲሆን÷ በህብረተሰብ ጤና ሁለተኛ ዲግሪያቸውን አግኝተዋል። የስነ ተዋልዶ ጤና እና የቤተሰብ ዕቅድን ሰብ-ስፔሻላይዝ…

ዜጎች የቤት አቅርቦት እንዲያገኙ የክልሉ መንግሥት በትኩረት እየሠራ ነው – አቶ አረጋ ከበደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ቤቶች ልማት ድርጅት ባለቤትነት፣ በፌዴራል ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን አማካሪነት እና በኦቪድ ኮንስትራክሽን ተቋራጭነት በባሕር ዳር ከተማ የተገነቡት የጋራ መኖሪያ ሕንጻዎች ተመርቀዋል። የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ…

“ስራ በክህሎት ይመራል” በሚል መሪ ሀሳብ የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) "ስራ በክህሎት ይመራል" በሚል መሪ ሀሳብ የስራ እና ክህሎት ሚኒስቴር ከክልልና ተጠሪ ተቋማት ጋር የምክክር መድረክ እያካሄደ ነው። የበጀት አመቱ የመጀመሪያ ስድስት ወራት የእቅድ የአፈፃፀም ግምገማ እና የምክክር መድረክ ባለድርሻ…

ዶክተር መቅደስ ዳባ የጤና ሚኒስትር ሆነው ተሾሙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የስራ ዘመን በ15ኛ መደበኛ ስብሰባው ዶክተር መቅደስ ዳባ ሹመት አጽድቋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የዶክተር መቅደስ ዳባ የሥራ ልምድ ዘርዝረው ለምክር ቤቱ ባቀረቡት መሰረት ምክር ቤቱ…

አምባሳደር ታዬ አፅቀሥላሴ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሆነው ተሾሙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የስራ ዘመን በ15ኛ መደበኛ ስብሰባው አምባሳደር ታዬ አፅቀሥላሴ ሹመት አጽድቋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የአምባሳደር ታዬ አፅቀሥላሴ የሥራ ልምድ ዘርዝረው ለምክር ቤቱ…

በጄኔራል አበባው ታደሠ የተመራ ልዑክ በዓለም አቀፍ የመከላከያ ትዕይንት ላይ ተሳተፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጦር ሃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጄኔራል አበባው ታደሠ የተመራው ልዑክ በሳዑዲ ዓረቢያ ተዘጋጅቶ ለዕይታ በቀረበው ዓለም አቀፍ የመከላከያ ትዕይንት ላይ ተሳተፈ። በሳዑዲ ዓረቢያ መከላከያ ሚኒስቴር የወታደራዊ…

በዕፅ ዝውውር የተያዘን የውጭ ዜጋ አስመልጠዋል የተባሉ የፖሊስ አባላት በእስራትና በገንዘብ ተቀጡ

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮኬይን ዕፅ ዝውውር የተያዘ የውጭ ሀገር ዜጋን አስመልጠዋል የተባሉ የፖሊስ አባላት በጽኑ እስራትና በገንዘብ እንዲቀጡ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 3ኛ የሙስና ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ወሰነ። ተከሳሾች በፌደራል ፖሊስ…

በፕሪቶሪያው ስምምነት የፌደራል መንግስትና የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር በርካታ ድሎችን አስመዝግበዋል – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፕሪቶሪያው ስምምነት የፌደራል መንግስትና የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር በትብብር በርካታ ድሎችን አስመዝግበዋል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን…

ጠመንጃ ታጥቆ የራስን ህዝብ እያሰቃዩ እታገልልሃለሁ ማለት ትርጉም የሌለው አካሄድ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠመንጃ ታጥቆ የራስን ህዝብ እያሰቃዩ እታገልልሃለሁ ማለት ትርጉም የሌለው አካሄድ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 14ኛ መደበኛ ስብሰባ ጠቅላይ…

የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት መደበኛ ስብሰባውን ማካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 14ኛ መደበኛ ስብሰባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት እየተካሄደ ነው፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ(ዶ/ር) ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለሚቀርቡላቸው…