የሀገር ውስጥ ዜና በሐረሪ ክልል የተፋሰስ ልማት ሥራ ተጀመረ Feven Bishaw Feb 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል የበጋ የተፋሰስ ልማትና የተፈጥሮ ሃብት ጥበቃ ሥራ ተጀምሯል። የበጋ የተፋሰስ ልማትና የተፈጥሮ ሃብት ጥበቃ ሥራው በክልሉ በሚገኙ ሶስት የገጠር ወረዳዎች በተመረጡ 10 ተፋሰሶች ላይ ነው በዘመቻ የተጀመረው።…
የሀገር ውስጥ ዜና በቡሌ ሆራ ከተማ ሕዝባዊ ውይይት ተካሄደ Feven Bishaw Feb 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢሲ) በኦሮሚያ ክልል ቡሌ ሆራ ከተማ ሕዝባዊ ውይይት ተካሄደ ፡፡ በውይይቱ የትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ሚኒስትር አለሙ ስሜ (ዶ/ር) እና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ጌታሁን አብዲሳን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ አመራሮች ተገኝተዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና በደምቢ ዶሎ ከተማ ሕዝባዊ ውይይት ተካሄደ Feven Bishaw Feb 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)በኦሮሚያ ክልል በደምቢ ዶሎ ከተማ ሕዝባዊ ውይይት ተካሄደ፡፡ በውይይት መድረኩ የብልፅግና ስራ አስፈፃሚ አባልና በሚኒስትር ማዕረግ የብልፅግና ፓርቲ አደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ አቶ ሳዳት ነሻ ፣ የብልፅግና ፓርቲ ስራ አስፈፃሚ አባልና የአፋር ክልል…
ጤና የሳንባ ካንሰር ዋና ዋና አጋላጭ ሁኔታዎች ምንድናቸው? Feven Bishaw Feb 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 01፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሳንባ ካንሰር ማለት በሳንባ ውስጥ የሚገኙ ህዋሳት ከመደበኛ ዕድገታቸውና ቁጥራቸው ውጪ ጤናማ ባልሆነ መልኩ መባዛት ነው፡፡ የሳንባ ካንሰር ከሳንባ ተነስቶ ወደ አንጎል እንዲሁም ወደ ተለያዩ የሰውነት ክፍሎች ሊሰራጭ ይችላል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና አራት ግለሰቦችን ያለ አግባብ በማሰር ገንዘብ እንዲከፍሉት አስገድዷል የተባለ የፖሊስ አባል በእስራት ተቀጣ Feven Bishaw Feb 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 01፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን አራት ግለሰቦችን ያለ አግባብ በማሰር ገንዘብ እንዲከፍሉት አስገድዷል የተባለ የፖሊስ አባል በ25 ዓመት ጽኑ እስራት እንዲቀጣ የዞኑ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ወንጀል ችሎት ወሰነ። የዞኑ ዐቃቤ ህግ ተከሳሽ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሶማሌ ክልል የሰብዓዊ እርዳታ ለማሰራጨት በሚተገበረው አዲስ አሰራር ላይ ውይይት ተካሄደ Feven Bishaw Feb 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል የዓለም የምግብ ፕሮግራም የሰብዓዊ እርዳታዎችን ለማሰራጨት በሚተገብረው አዲስ አሰራር ላይ ውይይት ተካሂዷል። በመድረኩ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ሙስጠፌ መሃመድ፣ የዓለም የምግብ ፕሮግራም የሥራ ሃላፊዎች፣ የዞን…
የሀገር ውስጥ ዜና የዓድዋ መታሰቢያ ሙዚየም የምረቃ ስነ-ስርዓትን ተከትሎ ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶች ይፋ ተደረጉ Feven Bishaw Feb 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 01፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የካቲት 03 ቀን 2016 ዓ.ም የሚካሄደውን የዓድዋ መታሰቢያ ሙዚየም የምረቃ ስነ-ስርዓትን ተከትሎ በዕለቱ ከቀኑ 6 ሰዓት ጀምሮ ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶች ይፋ ተደርገዋል፡፡ በአዲስ አበባ ከየካቲት 03 እስከ 10 ቀን 2016 ዓ.ም…
የሀገር ውስጥ ዜና የገዥው ፓርቲ አባል ሳይሆኑ እንዲያገለግሉ እድል መስጠት የሀገርን ጥቅም ያስቀደመ ውሳኔ ነው – የምክር ቤት አባላት Feven Bishaw Feb 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የገዥው ፓርቲ አባል ሳይሆኑ በመሾም እንዲያገለግሉ እድል መስጠት ከምንም በላይ የሀገርን ጥቅም ያስቀደመ ውሳኔ መሆኑን የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባለት ገለጹ። ምክር ቤቱ ዛሬ ባካሄደው 3ኛ ዓመት የስራ ዘመን 15ኛ መደበኛ ስብሰባ…
የሀገር ውስጥ ዜና የካናዳ መንግስት በኢትዮጵያ የአካል ጉዳተኞች አካቶ ትምህርት ፕሮጀክትን ውጤታማ ለማድረግ እየሰራ መሆኑን ገለፀ Feven Bishaw Feb 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የካናዳ መንግስት በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የአካል ጉዳተኞች አካቶ ትምህርት ፕሮጀክትን ውጤታማ ለማድረግ እየሰራ መሆኑን በኢትዮጵያ የካናዳ አምባሳደር ጆሺኣ ታባህ(ዶ/ር) ገለፁ፡፡ አምባሳደሩ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ በትብብር ስምምነት የሚከናወኑ ተግባራትን…
የሀገር ውስጥ ዜና የወጣቶችና አፍላ ወጣቶችን የጤና አጠባበቅ ሥርዓት ለማሻሻል የሚያግዝ ፕሮጀክት ይፋ ሆነ Feven Bishaw Feb 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የወጣቶችና አፍላ ወጣቶች የጤና አጠባበቅ ሥርዓትን ለማሻሻል ያግዛል የተባለ ብሄራዊ ፕሮጀክት ይፋ ተደርጓል። ፕሮጀክቱ ለሶስት ዓመታት የሚቆይ ሲሆን÷በኦሮሚያ፣ አማራ፣ ደቡብ ኢትዮጵያ፣ ጋምቤላ እና ሶማሌ ክልሎች ተግባራዊ ይደረጋል…