ጤና የኩፍኝ በሽታ ምልክቶችና መከላከያ መንገዶች Feven Bishaw Feb 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኩፍኝ በሽታ በክትባት መከላከል ከምንችላቸው በሽታዎች መካከል አንዱ ሲሆን በቫይረስ የሚጣና እና በአጭር ጊዜ ከባድ ህመምና ሞትን ሊያስከትል የሚችል በከፍተኛ ፍጥነት የሚተላለፍ በሽታ ነው። በሽታው ማንኛውንም ከዚህ በፊት በበሽታ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ በአቪዬሽን ኢንዱስትሪው ዝግጅት መጠናቀቁ ተገለፀ Feven Bishaw Feb 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ37ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ ላይ ለሚሳተፉ እንግዶች ደኅንነቱ የተረጋገጠ መስተንግዶ ለማድረግ የአቪዬሽን ኢንዱስትሪው ላይ ቅንጅታዊ አመራር ለመስጠት ዝግጅት መጠናቀቁን የብሔራዊ አቪዬሽን ሴኪዩሪቲ ኮሚቴ ገለጸ። ባለፈው…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል 253 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት ተሰበሰበ Feven Bishaw Feb 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ከመኸር እርሻ እስካሁን 253 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት መሰብሰቡን የኦሮሚያ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ አስታውቋል፡፡ የቢሮው ሃላፊ አቶ ሃይሉ አዱኛ እንደገለጹት÷ የክልሉ መንግስት ባለፉት ስድስት ወራት የሕዝቡን…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ30 ሚሊየን ብር በላይ ጉዳት አድርሰዋል በተባሉ ግለሰቦች የጥፋተኝነት ፍርድ ተላለፈ Feven Bishaw Feb 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉምሩክ ሥርዓት ባልተፈፀመባቸው ተሽከርካሪዎች ሐሰተኛ ሊብሬና ታርጋ በማውጣት ከ30 ሚሊየን ብር በላይ ጉዳት አድርሰዋል በተባሉ ግለሰቦች ላይ የኦሮሚያ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ወንጀል ችሎት የጥፋተኝነት ፍርድ አስተላለፈ። ተከሳሾቹ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ከ270 ሚሊየን ብር በላይ አተረፈ Feven Bishaw Feb 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ በ2016 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ስድስት ወራት ከ270 ሚሊየን ብር በላይ ማትረፉን አስታወቀ፡፡ ኢንተርፕራይዙ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ 5 ሚሊየን 534 ሺህ 699 የትራፊክ ፍሰት በማስተናገድ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፈር ማዳበሪያ እጥረት እንዳያጋጥም እየሰሩ መሆኑን የሲዳማና ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልሎች ገለፁ Feven Bishaw Feb 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፈው ዓመት ያጋጠመው የአፈር ማዳበሪያ እጥረት ዳግም እንዳይከሰት በትኩረት እየሰሩ መሆኑን የሲዳማ እና ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልሎች አስታውቀዋል፡፡ የሲዳማ ክልል እርሻና ተፈጥሮ ሃብት ልማት ቢሮ ሃላፊ አቶ መምሬ ሞኬ ÷በምርት ዘመኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዲፕሎማሲ ሳምንት አውደ ርእይ ላልተወሰነ ጊዜ ተራዘመ Feven Bishaw Feb 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከጥር 2 እስከ 24 ቀን 2016 ዓ.ም እንዲካሔድ ታስቦ የተከፈተው የዲፕሎማሲ ሳምንት አውደ ርእይ እና ኤግዚቢሽን ላልተወሰነ ጊዜ መራዘሙን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ አምባሳደር መለስ አለም (ዶ/ር)…
ስፓርት ማሊ ሩብ ፍጻሜውን ተቀላቀለች Feven Bishaw Jan 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ዋንጫ ማሊ ቡርኪና ፋሶን 2ለ1 በማሸነፍ ሩብ ፍጻሜውን ተቀላቅላለች፡፡ ውጤቱን ተከትሎም ማሊ ሩብ ፍጻሜውን መቀላቀል ችላለች፡፡ ሞሮኮ እና ደቡብ አፍሪካ ደግሞ ምሽት 5 ሰዓት ላይ ጨዋታቸውን የሚያደርጉ ይሆናል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ዓለም አቀፍ ፕሮፌሽናል የቦክስ ውድድር ሊካሄድ ነው Feven Bishaw Jan 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ዓለም አቀፍ የቦክስ ማኅበር ከዓለም አቀፍ አሊያንስ ቦክስ ማኅበር እና ከሶሎ ኢንተርናሽናል ስፖርት ኃላ/የተ/የግል ማኅበር ጋር በመተባበር ፕሮፌሽናል የቦክስ ውድድር ሊያካሂድ መሆኑ ተገለፀ፡፡ የአፍሪካ-ካናዳ ዓለም አቀፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል ሲካሄድ የነበረው የመንግስትና የፓርቲ ስራ አፈፃፀም ግምገማ ተጠናቀቀ Feven Bishaw Jan 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ላለፉት ቀናት ሲካሄድ የቆየው የኦሮሚያ ክልል መንግስትና የፓርቲ የ2016 ዓ.ም ሁለተኛ ሩብ አመት የስራ አፈፃፀም ግምገማ ተጠናቀቀ፡፡ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው÷ "ላለፉት አራት ቀናት…