Fana: At a Speed of Life!

ከዓድዋ ድል ጋር የተያያዙ ቅርሶች ለመዲናዋ አሥተዳደር ተበረከተ

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ተወካዮች ከዓድዋ ድል ጋር የተያያዙ ቅርሶችን ለአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር አበርክተዋል፡፡ ከዓድዋ ድል ጋር የተያያዙ ቅርሶች በዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም እንዲቀመጡ ከንቲባ አዳነች አቤቤ…

የሀዋሳ ሃይቅ የግማሽ ማራቶን ውድድር የካቲት 3 ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 12ኛው የሀዋሳ ሃይቅ የግማሽ ማራቶን ውድድር የካቲት 3 ቀን 2016 ዓ.ም እንደሚካሄድ ታላቁ ሩጫ አስታወቀ። ውድድሩ ከዚህ ቀደም ይታወቅበት የነበረውን ስያሜ በመቀየር "የሀዋሳ ሃይቅ ግማሽ ማራቶን" በሚል ይካሄዳል ነው የተባለው።…

በአማራ ክልል ሰላምና ደህንነት በማረጋገጥ ሕዝብን ተጠቃሚ የሚያደርግ አሠራር ለማስፈን መረባረብ እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ሰላምና ደህንነት በማረጋገጥ አስተማማኝና ሕዝብን ተጠቃሚ የሚያደርግ አሠራር ለማስፈን መረባረብ እንደሚገባ የክልሉ ሰላምና ፀጥታ ቢሮ ኃላፊ አቶ ደሳለኝ ጣሰው ገለጹ። አቶ ደሳለኝ የክልሉን ወቅታዊ የፀጥታ ሁኔታ…

የሲዳማ ባህላዊ ፌስቲቫል መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ''ባህል ለአብሮነትና አንድነት'' በሚል መሪ ሀሳብ የሲዳማ ባህላዊ ፌስቲቫል በሀዋሳ ከተማ መካሄድ ጀምሯል፡፡ ፌስቲቫሉን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ አስጀምረውታል። ፌስቲቫሉ የሲዳማን የጥንት እውቀቶችና የሚጠቀማቸውን…

በሙስና ወንጀል በተጠረጠሩት እነ ኤልቤቴል ሀብቴ ላይ የክስ መመስረቻ ጊዜ ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአ/አ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ የቀድሞ የፕሮቶኮል ዳይሬክተር እነ ኤልቤቴል ሀብቴ ላይ በተጠረጠሩበት የሙስና ወንጀል የክስ ለመመስረት የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት ለዐቃቤ ሕግ 15 ቀን ሰጠ።…

ከ70 ሚሊየን ዶላር በላይ ወጪ ለሚገነባ የክትባት ማምረቻ የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ70 ሚሊየን ዶላር በላይ ኢንቨስት ለሚደረግበት የክትባት ማምረቻ በቂሊንጦ ኢንዱስትሪ ፓርክ የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ፡፡ በመርሃ ግብሩ ላይ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የጤና ፣ ባህልና ስፖርት ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ወ/ሮ ወርቀሰሙ…

ርዕሳነ መስተዳድሮች ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) የፋኦን አግሪኮላ ሜዳልያ በመሸለማቸው የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የከበረውን የፋኦ አግሪኮላ ሜዳልያ በመሸለማቸው የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው…

ፓርቲው በኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ መስክ ተገቢውን ስራ እየሰራ ነው – ሰማ ጥሩነህ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልፅግና ፓርቲ በኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ መስክ ተገቢውን ስራ እየሰራ መሆኑ ተገለፀ፡፡ ፓርቲው ለቀናት ባደረገው የማዕከላዊና የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባ የዘመነ መረብ ምንነት፣ መልካም እድል እና ፈተናዎቹን በተመለከተ…

ኢትዮጵያ በግብርናው ዘርፍ ያስመዘገበችው ስኬት የሚበረታታና ለአፍሪካ ብሎም ለሌላው ዓለም አርኣያ የሚሆን ነው – የፋኦ ዋና ዳይሬክተር

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በግብርናው ዘርፍ እያስመዘገበችው ያለው ስኬት የሚበረታታ እና ለአፍሪካ ብሎም ለሌላው ዓለም አርኣያ የሚሆን ነው ሲሉ የተመድ የምግብና እርሻ ድርጅት (ፋኦ) ዋና ዳይሬክተር ኪዩ ዶንግዩን ገለጹ፡፡ ዋና ዳይሬክተሩ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ…

ርዕሳነ መስተዳድሮች ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) የፋኦን አግሪኮላ ሜዳልያ በመሸለማቸው የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የከበረውን የፋኦ አግሪኮላ ሜዳልያ በመሸለማቸው የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ÷ጠቅላይ ሚኒስትር…