የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ያለችበት ሁኔታ በትጋት የሚሠራ ዲፕሎማሲን ይሻል – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር Feven Bishaw Jan 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ አሁን ላይ ያለችበት ሁኔታ በትጋት የሚሠራ ዲፕሎማሲን እንደሚጠይቅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቃል አቀባይ አምባሳደር መለስ ዓለም (ዶ/ር) አስገነዘቡ፡፡ አምባሳደር መለስ (ዶ/ር) ዛሬ በሰጡት መግለጫ÷ ኢትዮጵያ በሰጥቶ መቀበል…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀገራዊ ምክክር ሁለንተናዊ ችግሮች በዘላቂነት ለመፍታት የሚያስችል ሁነኛ መፍትሄ ነው – ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር) Feven Bishaw Jan 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገራዊ ምክክር የኢትዮጵያን ሁለንተናዊ ችግሮች በዘላቂነት ለመፍታት የሚያስችል ሁነኛ መፍትሄ መሆኑን የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተጠባባቂ ፕሬዚዳንት ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር) ገለጹ። “ለሀገራዊ ምክክርና መግባባት የምሁራን አበርክቶ” በሚል መሪ ሃሳብ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ኢራንና ቱርክ የእስራኤልና ሃማስ ጦርነት እንዲቆም ለማድረግ በጋራ እንደሚሰሩ ገለጹ Feven Bishaw Jan 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢራንና ቱርክ የእስራኤል እና ሃማስ ጦርነት ወደ ቀጣናው እንዳይስፋፋ ለማድረግ በትብብር እንደሚሰሩ አስታውቀዋል፡፡ የኢራን ፕሬዚዳንት ኢብራሂም ራይሲ ከቱርኩ አቻቸው ረሲፕ ጣይብ ኤርዶሃን ጋር የእስራኤል እና ሃማስ ጦርነትን…
ስፓርት ሴኔጋል ጊኒን 2 ለ 0 ካሜሮን ደግሞ ጋምቢያን 3 ለ 2 በሆነ ውጤት አሸነፈች Feven Bishaw Jan 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ ምሽት 2 ሰዓት ላይ በተደረጉ የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ 3 ጨዋታዎች ሴኔጋል ጊኒን 2 ለ 0 ካሜሮን ደግሞ ጋምቢያን 3ለ2 በሆነ ውጤት አሸንፈዋል፡፡ ቀድማ ማለፏን ያረጋገጠችው ሴኔጋል በ61ኛው እና በ90ኛው ደቂቃዎች በተቆጠሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለሽብር ወንጀል ይውል የነበረ በርካታ ሕገ-ወጥ የጦር መሣሪያ ተያዘ Feven Bishaw Jan 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሽብር ወንጀል ይውል የነበረ በርካታ ሕገ-ወጥ የጦር መሣሪያ መያዙን የፌደራል ፖሊስ አስታወቀ፡፡ እንደ ብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት የሰሌዳ ቁጥሩ ኮድ2-አ/አ 13092 ተሽከርካሪ መነሻውን አማራ ክልል በማድረግ 106 ኢኮልና የቱርክ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሻይ ቅጠልን በ30 ሺህ ሄክታር መሬት ላይ ለማልማት ዝግጅት እየተደረገ ነው-አቶ ሽመልስ አብዲሳ Feven Bishaw Jan 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልሉ በዚህ አመት 490 ሚሊየን የሻይ ችግኞችን በማዘጋጀት 30 ሺህ ሄክታር መሬት ላይ ለማልማት ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የኦሮሚያ ክልል ርእሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለፁ፡፡ ርእሰ መስተዳድሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው÷"በግብርናው ዘርፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የጥምቀት በዓል በድምቀት ተከብሮ መጠናቀቁን የአዲስ አበባ ከተማ ሀገረ ስብከት አስታወቀ Feven Bishaw Jan 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)በአዲስ አበባ የጥምቀት በዓል በድምቀት ተከብሮ መጠናቀቁን የአዲስ አበባ ከተማ ሀገረ ስብከት አስታውቋል፡፡ በዓሉ ጃንሜዳን ጨምሮ በ78 ጥምቀተ ባህራት በሁሉም ክፍለ ከተሞች በድምቀት ተከብሮ መጠናቀቁን ሀገረስብከቱ በሰጠው መግለጫ…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለስልጣኑ ደኅንነታቸው ሳይረጋገጥ ገበያ ላይ የዋሉ ምርቶችን ሕብረተሰቡ እንዳይጠቀም አሳሰበ Feven Bishaw Jan 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለስልጣን የገላጭ ጽሑፍና የኢትዮጵያን አስገዳጅ ደረጃ ሳያሟሉ እንዲሁም ደኅንነታቸውና ጥራታቸው ሳይረጋገጥ ገበያ ላይ የዋሉ 83 ምርቶችን ኽብረተሰቡ እንዳይጠቀማቸው አሳስቧል፡፡ 44 ዓይነት የምግብ ዘይት…
የሀገር ውስጥ ዜና “ዓድዋን ለጠንካራ ሀገረ መንግሥት ግንባታ” በሚል መሪ ሀሳብ ሀገራዊ የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው Feven Bishaw Jan 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)"ዓድዋን ለጠንካራ ሀገረ መንግሥት ግንባታ" በሚል መሪ ሃሳብ ሀገራዊ የምክክር መድረክ በሰመራ ዩኒቨርሲቲ እየተካሄደ ነው። ሰላም ሚኒስቴር ከሰመራ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ባዘጋጁት ሀገራዊ የምክክር መድረክ "ዓድዋን ለዘላቂ ሰላምና…
የሀገር ውስጥ ዜና አንድን ግለሰብ በድንጋይ በመምታት የገደለው ተከሳሽ በጽኑ እስራት ተቀጣ Feven Bishaw Jan 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አንድ ግለሰብ በተኛበት ጭንቅላቱን በድንጋይ ደጋግሞ በመምታት ሕይወቱ እንዲያልፍ አድርጓል የተባለው ተከሳሽ በዘጠኝ ዓመት ጽኑ እስራት ተቀጣ፡፡ ተከሳሽ አብቹ ቶክቻው መጋቢት 29 ቀን 2015 ዓ.ም ከምሽቱ 2…