የሀገር ውስጥ ዜና የአንጋፋው ጋዜጠኛ አስፋው መሸሻ የቀብር ስነ-ስርዓት ተፈፀመ Feven Bishaw Jan 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአንጋፋው ጋዜጠኛ አስፋው መሸሻ የቀብር ስነ-ስርዓት በመንበረ ጸባኦት ቅ/ሥላሴ ካቴድራል ተፈፀመ፡፡ ጋዜጠኛ አስፋው መሸሻ ባደረበት ህመም በአሜሪካ ሕክምናውን ሲከታተል ቆይቶ ባለፈው ሳምንት ሕይወቱ ማለፉ ይታወቃል፡፡ በአሜሪካ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥ ጉባዔ ውሳኔዎችን ለመተግበር ቁርጠኛ መሆኗን ገለጸች Feven Bishaw Jan 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የ28ኛው የአየር ንብረት ለውጥ ጉባዔ ውሳኔዎችን ለመተግበር ከሁሉም አጋር አካላት ጋር በትብብር ለመስራት ቁርጠኛ መሆኗን የፕላንና ልማት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ በተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች አዘጋጅነት በዱባይ ከተማ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአደጋ ተጎጂዎች የካሣ ክፍያ ላይ ማሻሻያ ሊደረግ ነው Feven Bishaw Jan 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንገድ ደህንነት መድህን ፈንድ አገልግሎት በሶስተኛ ወገን መድህን ሽፋን ማስፈፀሚያ መመሪያ ላይ የሚታየውን ክፍተት ለማስተካከል ማሻሻያ እንደሚደረግ አስታወቀ። የአገልግሎቱ ምክትል ስራ አስፈፃሚ ወይዘሮ ፈቲያ ደድገባ÷ የመንግስትና…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል የተገኘውን አንፃራዊ ሠላም ለማስቀጠል የጸጥታና የደህንነት አባላት በቁርጠኝነት መስራት ይጠበቅባቸዋል-ሌ/ጄ ብርሃኑ በቀለ Feven Bishaw Jan 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2016 ( ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የተገኘውን አንፃራዊ ሠላም ለማስቀጠል የጸጥታና የደህንነት አባላት በቁርጠኝነት መስራት ይጠበቅባቸዋል ሲሉ የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ዋና አዛዥና የቀጠናው ኮማንድ ፖስት ሰብሳቢ ሌተናል ጄኔራል ብርሃኑ በቀለ ተናገሩ፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትሩ የአዲጋላ-ጅቡቲ ድንበር ተሻጋሪ የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክትን ጎበኙ Feven Bishaw Jan 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2016 ( ኤፍ ቢ ሲ) የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ ( ዶ/ር ኢ/ር) የአዲጋላ-ጅቡቲ ድንበር ተሻጋሪ የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክትን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝቱ በድሬዳዋ የጅቡቲ ቆንስላ ኃላፊ ሙሴ ሀጂ ጃማ፣ የመጠጥ ውሃና ሳኒቴሽን ዘርፍ ሚኒስትር…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Jan 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከዩጋንዳው ፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም በሁለትዮሽ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በማኅበራዊ ትስስር ገፃቸው ገልጸዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኬኒያው ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Jan 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኬኒያው ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ ጋር ተወያዩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፤ ከገለልተኛ ሀገራት ንቅናቄ ጉባኤ ጎን ከፕሬዚዳንት ዊልያም ሩቶ ጋር ተገናኝተው…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ አምባሳደሮችና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በፐብሊክ ዲፕሎማሲ ዙሪያ ተወያዩ Feven Bishaw Jan 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ ሀገራት ኢትዮጵያን እያገለገሉ የሚገኙ አምባሳደሮች እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በፐብሊክ ዲፕሎማሲ ዙሪያ ውይይት አካሄዱ። የባህልና ስፖርት ሚኒስትር አቶ ቀጀላ መርዳሳ ባህል፣ ጥበብና ስፖርት ለዲፕሎማሲ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ የስዊዘርላንድ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት መስኮች እንዲሳተፉ ጠየቁ Feven Bishaw Jan 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የስዊዘርላንድ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት መስኮች እንዲሳተፉ ጠየቁ፡፡ አቶ ደመቀ መኮንን ከስዊዘርላንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኢግናሲዮ ካሲስ ጋር ዛሬ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀገራችን ባለቤት ሆና የምታስተዳድረው የባህር በር የማግኘት መብት ሊኖረን ይገባል – ኢዜማ Feven Bishaw Jan 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከዓለም አቀፍ ሕግጋትና ከታሪክ አንጻር ሀገራችን ራስዋ ባለቤት ሆና የምታስተዳድረው የባህር በር እና መተላለፍያ (ኮሪዶር) የማግኘት መብት ሊኖረን ይገባል ሲል የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) ፓርቲ ገለጸ። ፓርቲው ብሔራዊ…