ስፓርት በፕሪሚየር ሊጉ ፋሲል ከነማ እና ወላይታ ድቻ ተጋጣሚያቸውን ረቱ Feven Bishaw Jan 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ10ኛ ሣምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ፋሲል ከነማ ወልቂጤ ከተማን እንዲሁም ወላይታ ድቻ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን አሸንፈዋል፡፡ 9፡00 ሠዓት ላይ በአዳማ ሣይንስና ቴክኖሎጂ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ ጌታነህ ከበደ ከመረብ ባገናኛት ብቸኛ ጎል…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ከዩኒሴፍ ተወካይ ጋር መከሩ Feven Bishaw Jan 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ከተባበሩት መንግስታት የህፃናት መርጃ ድርጅት (ዩኒሴፍ) የኢትዮጵያ ተወካይ ዶ/ር አቡበከር ካምፖን ጋር መከሩ፡፡ በውይይቱ ድርጅቱ በተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች እየሰራ ስላለዉ ዘርፈ ብዙ በጎ ሥራዎች ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፋና ላምሮት 4ኛው የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር ነገም በ2ኛ ሳምንት ውድድሩ ይቀጥላል Feven Bishaw Jan 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፈው ቅዳሜ በደማቅ ስነ-ስርዓት የጀመረው ፋና ላምሮት 4ኛው የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር ነገም በ2ኛ ሳምንት ውድድሩ ይቀጥላል። በተወዳዳሪዎች እለታዊ አቀራረብ ላይ ትኩረት ያደረገው ፋና ላምሮት በ4ኛው የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር…
የሀገር ውስጥ ዜና የወንጪ ዳንዲ ነዋሪዎችን ሕይወት ያቀለለው ተንጠልጣይ ድልድይ Feven Bishaw Jan 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የወንጪ ዳንዲ ኢኮ ቱሪዝም መንደር ፕሮጀክት በግንባታ ሒደት ለበርካታ ዜጎች ከፈጠረው የሥራ ዕድል በተጨማሪ በመሰረተ ልማት ዕድሎች እና ሌሎች ዘርፎች ተጠቃሚ እንዳደረጋቸው የአካባቢው ነዋሪዎች ገለፁ። የወንጪ ዳንዲ ልማት ወደ አካባቢው…
የሀገር ውስጥ ዜና በሚቀጥሉት ቀናት የሚኖረው የአየር ሁኔታ የቋሚ ተክሎችን የውኃ ፍላጎት ለማሟላት ይረዳል -ኢንስቲትዩቱ Feven Bishaw Jan 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሚቀጥሉት አሥር ቀናት የሚኖረው የአየር ሁኔታ ቋሚና እድገታቸውን ያልጨረሱ ተክሎችን የውኃ ፍላጎት ለማሟላት እንደሚረዳ የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ገለፀ። ኢንስቲትዩቱ ዛሬን ጨምሮ ለቀጣይ አሥር ቀናት የሚኖረውን የአየር ሁኔታ…
የሀገር ውስጥ ዜና የብልፅግና ፓርቲ ሴቶች ሊግ ስራ አስፈፃሚ አባላት የህዳሴ ግድብን ጎበኙ Feven Bishaw Jan 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልፅግና ፓርቲ ሴቶች ሊግ ስራ አስፈፃሚ አባላት ታላቁ የኢትየጵያ የህዳሴ ግድብን ጎብኝተዋል፡፡ በቤኒሻንጉል ክልል አሶሳ ከተማ እየተካሄደ የሚገኘው የሴቶች ሊግ የግማሽ አመት የስራ አፈፃፀም መድረክ እንደቀጠለ ነው። በዛሬው…
የሀገር ውስጥ ዜና የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ም/ቤት ኢትዮጵያና ሶማሊላንድ የፈረሙትን የመግባቢያ ያለልዩነት እንደሚደግፍ አስታወቀ Feven Bishaw Jan 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያና በሶማሊላንድ መካከል የተፈረመውን የመግባቢያ ሰነድ ያለ ልዩነት እንደሚደግፍ የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አስታወቀ። የጋራ ምክር ቤቱ ዛሬ ባወጣው መግለጫ፤ የተፈረመውን የመግባቢያ ሰነድ በተመለከተ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ለሁለተኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን የተለያዩ ዝግጅቶች መሰናዳታቸው ተገለፀ Feven Bishaw Jan 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በውጭ ለሚኖሩ 2ኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን የቀረበውን ጥሪ ተቀብለው ወደ ሀገራቸው ለሚመጡ ወገኖች አምስት ዋና ዋና ዝግጅቶች መሰናዳታቸው ተገለፀ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ያቀረቡትን ጥሪ ተከትሎ በተለያዩ ሀገሮች የሚኖሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮርፖሬሽኑ ከ11 የሀገር ውስጥና የውጭ ባለሃብቶች ጋር ለመስራት ተስማማ Feven Bishaw Jan 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ከ11 የሀገር ውስጥና የውጭ ባለሃብቶች ጋር ለመስራት የሚያስችለውን ስምምነት ተፈራረመ። ስምምነቱን የኮርፖሬሽኑ ዋና ስራ አስፈፃሚ አክሊሉ ታደሰ እና ባለሀብቶች ተፈራርመዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የሶማሌ ክልል የተማሪዎች ምዘና ፈተና መስጠት ጀመረ Feven Bishaw Jan 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል የ2016 የትምህርት ዘመን 12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች አጋዥ የትምርት ድጋፍ ለመስጠት የተዘጋጀ የተማሪዎች ምዘና ፈተና ዛሬ በጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ መሰጠት ጀምሯል። የምዘና ፈተናው የዘንድሮ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተናን…