የሀገር ውስጥ ዜና የወንጪ ፕሮጀክት Feven Bishaw Jan 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የገበታ ለሀገር አንዱ አካል የሆነው የወንጪ ፕሮጀክት መጋቢት 11 ቀን 2013 ዓ.ም በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በይፋ መጀመሩ ይታወሳል፡፡ ፕሮጀክቱ በኦሮሚያ ክልል ደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን በወንጪ ወረዳ የሚገኝ ሲሆን÷…
ጤና የህጻናት የቆዳ አስም ምንነትና መንስኤ Feven Bishaw Jan 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የህጻናት የቆዳ አስም በተለያዩ ምክንያቶች የህፃናት ቆዳ በሚቆጣ ጊዜ የሚፈጠር ህመም ነው፡፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት የህፃናት ህክምና ስፔሻሊስት ዶክተር ቃል ኪዳን ቤዛ÷ ህመሙ በብዛት ከአምስት ዓመት በታች በሆኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቱሪዝሙ እየታዩ ያሉ እንቅስቃሴዎች የግሉን ዘርፍ የሚያነቃቁ ናቸው – ፍጹም አሰፋ(ዶ/ር) Feven Bishaw Dec 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቱሪዝም ዘርፉ እየታዩ ያሉ እንቅስቃሴዎች የግሉን ዘርፍ የሚያነቃቁ ናቸው ሲሉ የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡ ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) ለምረቃ የበቃውን የጨበራ የዝሆን ዳና ሎጅ አስመልክቶ እንዳሉት…
የሀገር ውስጥ ዜና በሚዛን አማን ከተማ የተገጣጠመው ‘ሚዛን ትራክተር’ ስራ ላይ ዋለ Feven Bishaw Dec 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሚዛን አማን ከተማ የተገጣጠመው ሚዛን የእርሻ ትራክተር ስራ ላይ መዋሉ ተገለፀ፡፡ ስያሜውን በሚዛን ከተማ ስም ያደረገው ይህ ትራክተር ከሚዛን አማን በተጨማሪ በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ለማሰራጨት ቅድመ ዝግጅት ተጠናቅቆ ወደ ስራ…
ስፓርት በፕሪሚየር ሊጉ ቶተንሃም ድል ሲቀናው ኒውካስትል በሉተን ተሸንፏል Feven Bishaw Dec 23, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 13 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 18ኛ ሳምንት መርሓ ግብር ማምሻውን አራት ጨዋታዎች ተደርገዋል። 12 ሰአት ላይ በተካሄዱ ጨዋታዎች በርንሌይ እና ሉተን ታዎን ያልተጠበቀ ውጤት አስመዝግበዋል። ወደ ክራቨን ኮቴጅ በማምራት ከፉልሃም…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የቱሪዝም መስህቦቿን በፓኪስታን እያስተዋወቀች ነው Feven Bishaw Dec 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሁለት ቀን የሚቆይ የቱሪዝም ማስተዋወቂያ መርሐግብር በፓኪስታን ካራቺ ከተማ መካሄድ ጀምሯል። በኤክስፖ ላይ የኢትዮጵያን ፓቪሊዮን ተመርቆ የተከፈተ ሲሆን ፥ በውስጡ የኢትዮጵያ የጎብኚ መዳረሻዎች፣ ዘርፈ ብዙ ባህል፣ ታሪክ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና 29 ነጥብ 5 ሚሊየን የዶሮ ጫጩቶች ለአርሶና አርብቶ አደሩ ተደራሽ ተደርገዋል ተባለ Feven Bishaw Dec 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት አምስት ወራት 29 ነጥብ 5 ሚሊየን የአንድ ቀን የዶሮ ጫጩቶች ለአርሶና አርብቶ አደሩ ተደራሽ መደረጋቸውን የግብርና ሚኒስቴር ገለጸ። የግብርና ሚኒስትሩ ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ወደ ትግበራ ከገባ ከአንድ ዓመት ጊዜ በላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል የተከናወኑ የህግ-ማስከበርና የአመራር መልሶ ማደረጃት ስራዎች ክልሉ ወደ ተጨባጭ የልማት እንቅስቃሴዎች እንዲገባ አስችለዋል ተባለ Feven Bishaw Dec 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የተከናወኑ የህግ-ማስከበርና የአመራር መልሶ ማደረጃት ስራዎች ክልሉ ወደ ተጨባጭ የልማት እንቅስቃሴዎች እንዲገባ ማስቻላቸው ተገለጸ፡፡ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ጠቅላይ መምሪያ ዕዝ የአምስት ወራት ስራ አፈጻጸሙን…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ ፖሊስ ባካሄደው የተቀናጀ ኦፕሬሽን በርካታ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ Feven Bishaw Dec 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ እና የአዲስ አበባ ፖሊስ በአዲስ አበባ በሁሉም ክፍለ ከተሞች ባካሄዱት የአምስት ቀናት የተቀናጀ ኦፕሬሽን ከ1 ሺህ በላይ ተጠርጣሪዎችን ከበርካታ ልዩ ልዩ ማስረጃዎች ጋር በቁጥጥር ስር ማዋላቸው ተገለፀ፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ካሊፎርኒያ የስልጠና ተቋም በዲጂታል ማርኬቲንግ ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች አስመረቀ Feven Bishaw Dec 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ካሊፎርኒያ የስልጠና ተቋም በዲጂታል ማርኬቲንግ የተለያዩ ዘርፎች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች በዛሬው ዕለት አስመርቋል፡፡ በምረቃ መርሐ ግብሩ ላይ የመንግስት የሥራ ሃላፊዎች፣ የኢትዮ ቴሌኮም አመራሮች እና ሌሎች እንግዶች ተገኝተዋል፡፡ ተቋሙ…