Fana: At a Speed of Life!

በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ ከፈንጅ ማምከን ቢሮ ጋር በትብብር እንደሚሰራ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ ከፈንጅ ማምከን ቢሮ ጋር በትብብር እንደሚሰራ ገለጸ። የመከላከያ ፈንጅ ማምከን ቢሮ በኢትዮጵያ ከአሜሪካ ኤምባሲ የፀጥታና ደህንነት ትብብር ቢሮ ጋር የልምድ ልውውጥ አድርጓል። የመከላከያ ፈንጅ ማምከን…

ከጎጃም ቀጣና ኮማንድ ፖስት ስምሪት የተቀበሉ አመራሮች ሥራ ውጤታማ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከጎጃም ቀጣና ኮማንድ ፖስት ስምሪት ተቀብለው በወረዳዎች የሕዝብ ለሕዝብ ሥራን ሲያከናውኑ የነበሩ አመራሮች የእስካሁን ሥራቸው ውጤታማ መሆኑ ተገለፀ። የዞኑን አመራር የስምሪት ሪፖርት ለኮማንድ ፖስቱ ያቀረቡት የምሥራቅ ጎጃም ዞን…

በጅማ ከተማ በደረሰ የእሳት አደጋ የ2 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ጅማ ከተማ ዛሬ ረፋድ ላይ 4:00 ሰዓት ገደማ በደረሰ የእሳት አደጋ የሁለት ሰዎች ህይወት ማለፉን ፖሊስ አስታወቀ። በከተማው ቦሬ በተባለ አካባቢ በደረሰ የእሳት አደጋ ህይወታቸው ካለፈው ሁለት ሰዎች በተጨማሪ ሁለት…

ከ287 ሚሊየን ብር ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ287 ሚሊየን ብር ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዙን የጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ ከታሕሳስ 26 እስከ ጥር 2 ቀን 2016 ዓ.ም ባደረገው ክትትል ነው 140 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር የገቢ እና 146 ነጥብ 3…

ከለውጡ በኋላ የተሰሩ ፕሮጀክቶች ለኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ልማት ትልቅ አስተዋፅዖ አላቸው – ከንቲባ አዳነች

አዲስ አበባ ፣ ጥር 4 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከለውጡ በኋላ የተሰሩ ፕሮጀክቶች ለሀገራችን ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ልማት እንደዚሁም የሀገር ገፅታ ግንባታ ትልቅ አስተዋፅዖ ያላቸው የቱሪስት መዳረሻ እየሆኑ ነው ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ተናገሩ።…

ዓመታዊ የአምባሳደሮች ስብሰባ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 4 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዲፕሎማሲ ሳምንት አካል የሆነው የአምባሳደሮች ስብሰባ ዛሬ መካሄድ ጀምሯል። ስብሰባውን ያስጀመሩት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ናቸው። በመድረኩም ሚኒስትሩ የዲፕሎማሲ ስራዎችን አፈጻጸም አንስተዋል።…

የመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ያሰለጠናችውን ከፍተኛ መኮንኖች እያስመረቀ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥር 4 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ለ9ኛ ዙር በአጭር ኮርስ ያሰለጠናችውን ከፍተኛ መኮንኖች በማስመረቅ ላይ ይገኛል። በመርሃ ግብሩ ላይ የኢፌዴሪ የጦር ሀይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ወታደራዊ አማካሪና የተኩስ አመራር ሃላፊ ሌተናል…

3 ነጥብ 8 ሚሊየን በላይ ዜጎች የዲጂታል መታወቂያ ማግኘታቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እስካሁን 3 ነጥብ 8 ሚሊየን በላይ ዜጎች ዲጂታል መታወቂያ ማግኘታቸውን የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም አስታውቋል፡፡ የፕሮግራሙ የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ አቤኔዘር ፈለቀ እንዳሉት÷ ዲጂታል መታወቂያ የአሠራር ክፍተቶችን…

በመዲናዋ በሙስና መከላከል ሥራ ከ876 ነጥብ 9 ሚሊየን ብር በላይ ማዳን መቻሉ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 4 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ በሙስና መከላከል ሥራ ከ876 ነጥብ 9 ሚሊየን ብር በላይ ሃብት ማዳን መቻሉን የከተማዋ የሥነ-ምግባርና የጸረ-ሙስና ኮሚሽን አስታወቀ። የኮሚሽኑ ምክትል ኮሚሽነር አሰፋ ቶላ እንዳሉት÷ ባለፉት ስድስት ወራት ሙስናን…

በአማዞን ጫካ ውስጥ ጥንታዊ ከተማ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማዞን ጫካ ውስጥ ትልቅ ጥንታዊ ከተማ መገኘቱን መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል፡፡ ከዚህ ቀደም በደቡብ አሜሪካ አማዞን ጫካ ውስጥ ኖረው ይሆናል ተብሎ ይታመን የነበረው ከቦታ ቦታ በመንቀሳቀስ ኑሯቸውን የሚገፉ ጥቂት ሰዎች ብቻ ናቸው፡፡…