Fana: At a Speed of Life!

የስትሮክ መንስዔና ምልክቶች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ስትሮክ ወደ አንጎል አካባቢ ያለው የደም ፍሰት ሲዘጋ ወይም በአንጎል ውስጥ ያለው የደም ቧንቧ ሲበጠስ የሚከሰት ህመም ነው። ታዲያ የስትሮክ ህመም ምልክቶች ምንድናቸው? የስትሮክ ምልክቶች የፊት መውደቅ፣ የክንድ ድክመት፣…

ብሔራዊ አርበኝነትን መፍጠር የሚያስችል አሰባሳቢ ትርክት መገንባት ያስፈልጋል- አቶ ኦርዲን በድሪ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሔራዊ አርበኝነትን መፍጠር የሚያስችል አሰባሳቢ ትርክት መገንባት ያስፈልጋል ሲሉ የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ተናገሩ፡፡ አቶ ኦርዲን በድሪ በአርባ ምንጭ የስልጠና ማዕከል እየተሰጠ በሚገኝው የአቅም ግንባታ…

ጾታዊ ጥቃትን ለመግታት ባለድርሻ አካላት ከማህበረሰቡ ጋር ተቀናጅተው እንዲሰሩ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የስነ-ተዋልዶ ጤና ማህበራት ጥምረት ከሼር ኔት ኢትዮጵያ እና ከተመድ የስነ-ህዝብ ፈንድ ጋር በመተባበር በዓለም ለ32ኛ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ18ኛ ጊዜ የሚታሰበውን ጸረ- ጾታዊ ጥቃት ቀንን አስመልክቶ ውይይት አካሂዷል። በመድረኩ…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከቼክ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቼክ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ፔትር ፊያላ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)በቼክ ሪፐብሊክ መንግስት ጽሕፈት ቤት በጠቅላይ ሚኒስትር ፔትር ፊያላ በይፋዊ…

በአማራ ክልል ጎብኚዎችን በሚስብ ሁኔታ ቅርሶችን በመጠገን ለአገልግሎት እንዲበቁ ይደረጋል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ ምክንያቶች ጉዳት የደረሰባቸውን ቅርሶች ለጎብኚ በይበልጥ ሳቢ እንዲሆኑ ጥገና በማድረግ ለአገልግሎት እንዲበቁ ይደረጋል ሲል የአማራ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ገለጸ፡፡ “ቱሪዝም ለአረንጓዴ ልማት፣ አረንጓዴ ልማት ለቱሪዝም”…

ሙስና የምሬት ምክንያትና የሀገር የእድገት ጸር በመሆኑ በጋራ መታገል ይገባል – አቶ ተስፋዬ ዳባ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ብልሹ አሰራርና ሙስና የምሬት ምክንያትና የሀገር የእድገት ጸር በመሆናቸው በጋራ መታገል ይገባል ሲሉ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት የካቢኔ ጉዳዮች ሚኒስትር ዴኤታ ተስፋዬ ዳባ ገለጹ። በጸረ-ሙስና ትግሉ መንግስት ብሔራዊ ኮሚቴ አቋቁሞ…

ኢትዮጵያ ግብርናን ማዕከል ያደረገ የኢንዱስትሪ ልማትን በማረጋገጥ ረገድ ለሰራችው ስራ ዩኒዶ እውቅና ሰጥቷታል – ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ግብርናን ማዕከል ያደረገ የተቀናጀ የኢንዱስትሪ ልማትን በማረጋገጥ ረገድ ለሰራችው ስራ እና በሌሎች የተባበሩት መንግሥታት ኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት (ዩኒዶ) እውቅና ሰጥቷታል ሲሉ ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡ ጠቅላይ…

ግርማ አመንቴ (ዶ/ር)በሲዳማ ክልል የእንስሳትና ዓሳ ሀብት ልማት ፕሮጀክትን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ(ዶ/ር) ከዓለም ባንክ የሥራ ኃላፊዎች ጋር በመሆን በሲዳማ ክልል በእንስሳትና ዓሳ ሀብት ልማት ፕሮጀክት ድጋፍ እየተከናወኑ ያሉ ስራዎችን ጎበኙ። በጉብኝቱ ላይ ግርማ አመንቴ(ዶ/ር)ን ጨምሮ በዓለም…

ተቋማት ጥራትን የሥራቸው ማዕከል ሊያደርጉ ይገባል – ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)ተቋማት ጥራትን የሥራቸው ማዕከል አድርገው ሊሰሩ እንደሚገባ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ጥሪ አቀረቡ። የኢትዮጵያ ጥራት ሽልማት ድርጅት ያዘጋጀው 10ኛው ዙር አገር አቀፍ የጥራት ሽልማት ሥነ-ሥርዓት ዛሬ ማምሻውን በቤተ-መንግሥት…

የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት የተለያዩ ሹመቶችን አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት የተለያዩ ሹመቶችን በሙሉ ድምጽ አጸደቀ፡፡ በዚሁ መሰረት፡- 1-አቶ ጃንጥራር አባይ ምክትል ከንቲባ እና የኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ኃላፊ 2-አቶ ጥራቱ በየነ በምክትል ከንቲባ ማእረግ የስራ እና…