Fana: At a Speed of Life!

ምክር ቤቱ የከተማዋን አስፈጻሚ አካላት መልሶ ለማቋቋም የቀረበለትን አዋጅ በሙሉ ድምጽ አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የአዲስአበባ ከተማ አስተዳደር አስፈፃሚ አካላትን ለማቋቋም በወጣ ረቂቅ አዋጅ ላይ ተወያይቶ በሙሉ ድምፅ አፅድቋል:: በዚህም መሰረት መልሰው የተቋቋሙት ተቋማት፡- 1. የኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ 2. የስራ እና ክህሎት ቢሮ 3. የፕላን…

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን 27ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ በመቐለ ከተማ ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 15 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን 27ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ በትግራይ ክልል መቐለ ከተማ ተጀምሯል። የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጌታቸው ረዳ፣ የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር የስፖርት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ…

አሁን ያለው የአየር ጸባይ ለእሳት አደጋ መከሰት አስተዋጾኦ የሚያደርግ በመሆኑ ጥንቃቄ እንዲደረግ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የምንገኝበት የአየር ጸባይ ለእሳት አደጋ መከሰትና መባባስ አስተዋጾኦ የሚያደርግ በመሆኑ ህብረተሰቡ አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንዲያደርግ የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አሳሰበ፡፡ በአዲስ አበባ በተደጋጋሚ እያጋጠመ ባለው…

በሲዳማ ክልል ከ336 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ ለሚገነቡ ፕሮጀክቶች የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል ከ336 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ በ8 ወረዳዎች ለሚገነቡ የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክቶች የማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሂዷል። የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተደድር ደስታ ሌዳሞ በጎርቼ ወረዳ በ41 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር…

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርማሪ ቦርድ ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ጠቅላይ መምሪያ ዕዝ ጋር ውይይት አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርማሪ ቦርድ ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ጠቅላይ መምሪያ ዕዝ ጋር ከዚህ ቀደም ሰጥቶ በነበረው ምክረ ሃሳብ አተገባበር ዙሪያ ውይይት ማድረጉን ገለጸ። የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርማሪ ቦርድ ከዕዙ ጋር…

በዩኒቨርሲቲዎች የተጠናከረ የአካዳሚ ነጻነት እንዲኖር እየተሰራ ነው – ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዩኒቨርሲቲዎች ራስ ገዝነት እና የተጠናከረ የአካዳሚክ ነጻነት እንዲኖር መንግስት በቁርጠኝነት እየሰራ መሆኑን የትምህርት ሚኒስትርና የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ቻንስለር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ገለጹ። የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ…

የኡስታዝ አቡበከር ሁሴንን መኪና ሊነጥቁ ነበር የተባሉ ተከሳሾች ማረሚያ ቤት እንዲወርዱ ታዘዘ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 14 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኡስታዝ አቡበከር ሁሴን የተባለን ግለሰብ በማገት ሊብሬውን በመቀየር መኪናውን ሊነጥቁ ነበር የተባሉ ተከሳሾች ማረሚያ ቤት እንዲወርዱ ታዘዘ። ተከሳሾቹ የተከሰሱበት አንቀጽ ዋስትና የሚያስከለክል መሆኑን ተከትሎ ነው ዋስትናቸው…

በትግራይ ክልል የአጎበር እደላና የኬሚካል ርጭት ሥራ መከናወኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል የወባ በሽታን ለመከላከል በ46 ወረዳዎች የአጎበር እደላና የኬሚካል ርጭት ሥራ መከናወኑን የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ጤና ቢሮ አስታወቀ። በቢሮው የወባ በሽታ መከላከልና መቆጣጠር ባለሙያ አቶ ገብረመድህን ክንፉ እንደገለጹት÷የወባ…

የጭንቅላት እጢ ወይም እብጠት ምልክቶች ምንድን ናቸው?

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አብዛኛዎቹ የጭንቅላት (አንጎል) እጢ ወይም ተመሳሳይነት ያለው የአንጎል እብጠት ያላቸው ሰዎች የተለያዩ ምልክቶችን ያሳያሉ፡፡ ከእነዚህ ምልክቶች ውስጥም፡- 1. ራስ ምታት:- በአብዛኛው እጢ ያላቸው ሰዎች ላይ የሚኖር ምልክት…

የሕዝብ ጥያቄዎች እንዲመለሱና ሰላም እንዲመጣ ሁሉም መሥራት ይገባዋል – ሌ/ጄ ብርሃኑ በቀለ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ጥያቄዎች እንዲመለሱና ሰላም እንዲመጣ ሁሉም ስለ ሰላም መሥራት ይገባዋል ሲሉ የሰሜን ምዕራብ እዝ አዛዥ ሌtናል ጄኔራል ብርሃኑ በቀለ ተናገሩ፡፡ በባሕር ዳር ከተማ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግሥት…