Fana: At a Speed of Life!

በማይካድራ ማንነትን መሰረት ያደረገ ግድያ ተፈጽሟል ተብሎ በተከሰሱት ላይ ምስክር ለመስማት ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 2ኛ የህገመንግስታዊ ጉዳዮች ወንጀል ችሎት በማይካድራ ከተማ ማንነትን መሰረት ያደረገ ግድያ ተፈጽሟል ተብሎ በተከሰሱት ላይ የዐቃቤ ሕግ ምስክር ለመስማት ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጠ። በነ ተክአ ባህታ…

ቻይና የግብርና ምርታማነትን ለማሳደግ የምታደርገውን ድጋፍ አጠናክራ እንደምትቀጥል ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና በኢትዮጵያ የግብርና ምርታማነት እንዲጨምር ድጋፏን አጠናክራ እንደምትቀጥል በቻይና የብሔራዊ ኮንግረስ ፓርቲ የግብርናና ገጠር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ተናገሩ። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምክትል አፈ-ጉባኤ ሎሚ በዶ ከቻይና ኮንግረስ ፓርቲ…

በሕገ-ወጥ መንገድ ፓስፖርት ከመስጠት ጋር ተያይዞ በሙስና ወንጀል የተጠረጠሩ 13 ግለቦች ላይ የክስ መመስረቻ ጊዜ ተፈቀደ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት ለውጭ ሀገር ዜጎች ተሰጥቷል በተባለ ሕገ-ወጥ ፓስፖርት ጋር ተያይዞ በሙስና ወንጀል የተጠረጠሩ ደላሎች ናቸው የተባሉ 13 ግለቦች ላይ የ15 ቀን ክስ መመስረቻ ጊዜ ለዐቃቤ ሕግ…

በአማራ ክልል የወባ በሽታን ለመከላከል የኬሚካል ርጭት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የወባ በሽታን አስቀድሞ ለመከላከል የጸረ ወባ ትንኝ ኬሚካል ርጭት እየተካሄደ መሆኑን የክልሉ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ። ከሐምሌ ወር 2016 ዓ.ም ጀምሮ በክልሉ የተለያዩ የጤና ተቋማት በተካሄደ ምርመራ…

የሳንባ ምች ምልክቶች፣ መከላከያ መንገድና ህክምናው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሳንባ ምች ከየትኛዉም በሽታ በባሰ ሁኔታ በርካታ ህፃናትን ለሞት የሚዳርግ ቢሆንም ዛሬም ትኩረት የተነፈገው በሽታ ሆኖ ይገኛል፡፡ በሽታው ከአንድ ወር እስከ አምስት አመት ዕድሜ ላላቸዉ ህፃናት ቁጥር አንድ የሞት መንስኤ መሆኑም…

የፋይናንስ ደህንነት አገልግሎት የመረጃ ክትትልና ትንተና ቡድን መሪ የነበሩት አቶ አቤል እና ነጋዴ የሆኑት አቶ ፉፋ በሙስና ወንጀል ጥፋተኛ ተባሉ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀድሞ የፋይናንስ ደህንነት አገልግሎት የመረጃ ክትትል እና ትንተና ቡድን መሪ አቤል ጌታቸው እና ነጋዴ በሆኑት አቶ ፉፋ ዳባ በተከሰሱበት የሙስና ወንጀል የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ የሙስና ጉዳዮች ወንጀል ችሎት የጥፋተኝነት ፍርድ…

የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ የቀድሞ ፕሬዚዳንትን ጨምሮ 7 ተከሳሾች ያቀረቡት የክስ መቃወሚያ ውድቅ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ የቀድሞ ፕሬዚዳንትር ጫላ ዋታ (ዶ/ር) ጨምሮ 7 ተከሳሾች በተከሰሱበት ከባድ የሙስና ወንጀል ላይ ያቀረቡት የክስ መቃወሚያ በፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ የሙስና ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ውድቅ ተደረገ። ተከሳሾቹ…

የብሔር፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በክልል ደረጃ ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)18ኛውን የብሔር፣ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በክልል ደረጃ ተከበረ፡፡ "ብዝሃነት እና እኩልነት ለሃገራዊ አንድነት" በሚል መሪ ቃል 18ኛው የብሔር ብሔረሰቦች ቀን በደቡብ ምእራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ቴፒ ከተማ ተከብሯል።…

ኢትዮጵያ የአይኤልኦ አባል የሆነችበትን 100ኛ ዓመት አስመልክቶ ጉባኤ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የዓለም አቀፉ የሰራተኞች ድርጅት (አይኤልኦ) አባል የሆነችበትን 100ኛ ዓመት አስመልክቶ ከሕዳር 24 እስከ 26 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ ጉባኤ ይካሄዳል። በሰራተኞች እና አሰሪዎች ዙሪያ የሚመክረው ጉባኤው ‘ማህበራዊ…

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልልን የቱሪዝም ማዕከል ለማድረግ እየተሰራ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ያሉ የቱሪዝም ጸጋዎችን በማልማት እና በማስተዋወቅ ክልሉ የቱሪዝም ማዕከል እንዲሆን በትኩረት እየተሰራ መሆኑ ተልጿል፡፡ የክልሉ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ አቶ ሳሙኤል መንገሻ÷ በክልሉ የሚገኙ ተፈጥሯዊና…