አሰባሳቢ ትርክት ለመገንባት ሀገራዊ ምክክር ወሳኝ በመሆኑ ተሳትፎን ማጠናከር ይገባል – የፖለቲካ ፓርቲዎች
አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 8 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ አንድነትን የሚያጠናክር አሰባሳቢ ትርክት ለመገንባት ሀገራዊ ምክክር ወሳኝ በመሆኑ ተሳትፎን ማጠናከር ይገባል ሲሉ የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ተናገሩ።
የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች እንዳሉት÷ በኢትዮጵያ በወል ዕውነቶች ላይ…