Fana: At a Speed of Life!

የአፍሪካ ኢኮኖሚ ጉባኤ በመዲናዋ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2023 የአፍሪካ ኢኮኖሚ ጉባኤ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡ በጉባኤው ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴና የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበልን ጨምሮ ፖሊሲ አውጪዎች፣ የኢንዱስትሪ ባለሙያዎች፣ የግሉ ዘርፍ ተወካዮች እና ሌሎች ባለድርሻ አካላት…

ኢትዮጵያ በ18ኛው የዱባይ የአየር ትርዒት እና አውደ ርዕይ ላይ እየተሳፈች ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የተመራ ልካን ቡድን እስከ አርብ በሚካሄደው የዱባይ የአየር ትርዒትና አውደ ርዕይ ላይ እየተሳተፈ ነው፡፡ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ከአውደ ርዕዩ ጎን ለጎን ከተለያዩ…

የድህረ ምረቃ ተማሪዎች መግቢያ ፈተና በሀገር አቀፍ ደረጃ ከነገ ጀምሮ ይሰጣል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የድህረ ምረቃ ተማሪዎች መግቢያ ፈተና በሀገር አቀፍ ደረጃ ለ2ኛ ጊዜ ነገ እና ከነገ በስቲያ እንደሚሰጥ የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ፈተናው በ46 የፈተና ማዕከላት የሚሰጥ ሲሆን ÷ 9 ሺህ 70 ተማሪዎች ለመፈተን መመዝገባቸው…

ለኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች በዓል የመሪ ቃል ትንተና ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) "ብዝኃነት እና እኩልነት ለሀገራዊ አንድነት" በሚል መሪ ሐሳብ ለሚከበረው 18ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች በዓል የመሪ ሐሳብ ትንተና ተካሂዷል። የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ- ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር በዓሉ ከሕዳር 25 እስከ ሕዳር…

ምክር ቤቱ የቀረበለትን ሞሽን አፀደቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክር ቤቱ መስከረም 28 ቀን 2016 ዓ.ም በፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ የቀረበውን የ2016 የመንግስት የትኩረት አቅጣጫ ሞሽን በመሉ ድምፅ አፅድቋ፡፡ 6ኛው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የስራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ስብሰባ…

17 ኩባንያዎችን ያቀፈ የቻይና የኢንዱስትሪና ንግድ ፌዴሬሽን ልዑክ አዲስ አበባ ገባ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በቅርቡ በቻይና ያደረጉትን ጉዞ ተከትሎ 17 የቻይና ኩባንያዎች በኢትዮጵያ በተለያዩ የኢንቨስትመንት ዘርፎች ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)…

በ2015 በጀት ዓመት 23 ነጥብ 7 ቢሊየን ዶላር የውጭ ምንዛሬ አግኝተናል – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2015 በጀት ዓመት በአጠቃላይ 23 ነጥብ 7 ቢሊየን ዶላር የውጭ ምንዛሬ አግኝተናል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስታወቁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 4ኛ…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) መንግስት በአማራና በትግራይ ክልል መካከል ዘላቂ ሰላም እንዲመጣ ህዝበ ውሳኔን ማዕከል ያደረገ አካሄድ ጥሩ ነው ብሎ እንደሚያምን ገለፁ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል መንግስት በአማራና በትግራይ ክልል መካከል ዘላቂ ሰላም እንዲመጣ አንዱ ተረስቶ ሌላኛው አኩርፎ ቀጣይ ግጭት እንዳይፈጠር ህዝበ ውሳኔን ማዕከል ያደረገ አካሄድ ብንከተል ጥሩ ነው ብሎ ያምናል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ለኢትዮጵያ የሚበጅ ስራ እንዲያከናውን ሁሉም እንዲደግደፈው ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 4 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ለኢትዮጵያ የሚበጅ ስራ እንዲያከናውን ሁላችንም ልንደግፈው ይገባል ሲሉ ተናገሩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የስራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ…

በአሉታዊ ትርክት ሀገር አይገነባም – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሉታዊ እና በአንድ ሰፈር ትርክት ሀገር እንደማይገነባ ማመን እና አብሮነትና አቃፊነትን መቀበል ያስፈልጋል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የስራ ዘመን 4ኛ መደበኛ…